“የእኛ መንግሥት! ሀሳብ ይፈራል፤ ጦርነት ይደፍራል” አቶ አበበ አካሉ የኢሕአፓ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ #ኢትዮጵያ
Ahadu News & Politics
“ኑሮው ከብዶናል መብላት እያቃተን ነው” የኢሕአፓ ማሳሰቢያዎች
Nahoo TV
ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ
ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሚያዝያ 1 ቀን 2017 ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ፣ ቀጣናዊና ዓለማዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል፡፡ ኢትዮጵያ ለዘመናት ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ስብራቶች ገጥመዋት ነበር፡፡ እነዚህን ስብራቶች በመጠገን ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ እያፋጠነች ትገኛለች፡፡ እስካሁን የጀመረቻቸው ሪፎርሞች እየተሳኩ፤ የወጠነቻቸው ኢኒሼቲቮች ፍሬ እያፈሩ፤ በዓለም አቀፍ መድረኮች ያላት ተሰሚነት እየጨመረ፤ ብሔራዊ […]
የአሰብ ኢትዮጵያዊነት እና ኢትዮጵያ በአሰብ የመገልገል መብትዋ
Fikre Tolossa የአሰብ ኢትዮጵያዊነት እና ኢትዮጵያ በአሰብ የመገልገል መብትዋ ********************************* ከፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ አሰብ፣ “አሰብ” ከመባሉ በፊት የታሪክ መዛግብት እንደሚያስረዱን ስሙ ተርሴስ ነበር። ከ 4000 ዓመታት በፊት ተርሴስ ብላ የሰየመችውም “ተርሴስ” የተባለች የጻድቁ የኢዮብ ልጅ ሚስት የሆነች ሴት ናት። ጻድቁ ኢዮብ በሰይጣን ተፈትኖ ፈተናውን አልፎ እንደገና ልጆች ወልዶ ወንዶች ልጆቹ ሚስቶቻቸውን ይዘው ወደ አፋር […]
የዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ታሪካዊ መጣትፍ (ሰቆቃው አብን)
Mengistu Musie የዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ታሪካዊ መጣትፍ (ሰቆቃው አብን) ================ ከታሪክ ማህደር ብዙ ምስሎች ይገኛል እነዚያም ማስተማርያ ይሆናሉ፡፡ አስገራሚው ነገር ግን አንባ ገነን መንግስታት እና አድርባይ ግለሰቦች የታሪክ ድግግሞችን እያዩ ይሁንብኝ በሚል ሐገር አጥፍተው ሕዝብ በድለው፤ የራሳቸው ታሪክ ወደቆሻሻ ወርውረው ያልፋሉ፡፡ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ሂትለር ፈረንሳይን በስድስት ሳምንት ፓሪስን በ 27 ቀን ውጊያ ተቆጣጠራት፡፡ ለነገሩ […]
በሁሉም ነገር አይሰራም አድበስባሽ ቃል ነው ዶር ደሳለኝ ከቤቲ ያደረጉት ቆይታ
Nazu Tube
የትግራይ ህዝብ ቁስል ላይ እንጨት መስደድ ነው የአቶ ጌታቸው ረዳ የዛሬው ሙሉ ንግግር
Nazu Tube
የእርሶ ስልጣን ለአማራ ህዝብ ምን ይፈይድለታል ዶር በለጠ ከስሜነህ ጋር ያደረገው ቆይታ
Nazu Tube
“በዘመቻ አንድነት ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦች ተደምስሰዋል”ፋኖበጉና ተራሮች አፍላ ውጊያ ተቀሰቀሰ!ደብረማርቆስ.! ጃዊ.! እስቴ.! ሐይቅ.! ውርጌሣ.!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
አዛዡ ርምጃ ተወሰደበት! ካምፑ በቁጥጥር ስር ዋለ!የአዲስ አበባው የስለላ ስምሪት ልዩ መረጃ!ምክክር ኮሚሽኑን ያጋለጡ ጥያቄዎች ከባሕር ዳር!
Ethio Focus _ኢትዮ ፎ.ኒውስ
