Lost progress  – The Reporter 

Society Lost Progress By Abraham Tekle March 15, 2025  Education Stalls, Jobs Vanish, and Ethiopia’s Youth Face an Uncertain Future Education, health, and work-family dynamics are key determinants of a young person’s well-being, shaping both individual opportunities and national development. Nowhere is this more critical than in Ethiopia, where a growing youth population faces systemic […]

አንጎላ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ከመላው አፍሪካ የተውጣጡ ፖለቲከኞችን አላስገባም አለች

ከ 3 ሰአት በፊት አንጎላ የአገሪቱ ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የመጡ ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ የተቃዋሚ የፖለቲካ አመራሮችን ወደ አገሯ እንዳይገቡ መከልከሏ ቁጣ አስነሳ። ከኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ታንዛንያ፣ ሞዛምቢክ እና ደቡብ ሱዳን የመጡ ቪዛ ያላቸው እንዲሁም በአገሪቷ ሲደርሱ ቪዛ ለመውሰድ ሲጠባበቁ የነበሩ ፖለቲከኞች ወደ አገራቸው እንዲመለሱ መደረጋቸውን፤ በመላው አፍሪካ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲዎች […]

ትግራይ፡ “ማንም ሌላ ጦርነት የሚሸከም ጫንቃ የለውም”

ከ 2 ሰአት በፊት በትግራይ ክልል በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው አስከፊ የእርስ በርስ ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም.የሰላም ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ አብቅቷል። አሁን ከጦርነት ጠባሳ ባላገገመችው በትግራይ ዋና ከተማ መቀለ የሚገኙ ነዋሪዎች ዳግም ወደ ግጭት ይገባ ይሆናል የሚል ስጋት አላቸው። በመቀለ ከተማ ሕዝቡ የከፋ ነገር ከመጣ በሚል እየተዘጋጀ ነው። የሸቀጣ ሸቀጥ እቃዎች […]

የትግራይ ክልል ቀውስ፡ ከፕሪቶሪያ ወዲህ መቼ ምን ተከሰተ?

ከ 4 ሰአት በፊት የትግራይ ክልል ከሁለት ዓመት አንጻራዊ ሰላም በኋላ እንደገና ወደ ዳግም ቀውስ ለመግባት ጫፍ ላይ ደርሷል። በየትግራይ ጦርነት በአንድ ጎራ ሆነው የአዲስ አበባን መንግሥት የተዋጉት የህወሓት አመራሮች አሁን በሁለት ጎራ ተከፍለው ተፋጠዋል። በፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ቡድን ባለፉት ጥቂት ቀናት በክልሉ የሚገኙ የወረዳ እና የከተማ አስተዳደር ጽህፈት ቤቶችን መቆጣጠር ጀምሯል። […]