ስለ አዲስ አመት ዕቅድ ሳይንስ ምን ይላል?

September 12, 2024 – DW Amharic አሮጌ አመት ተሸኝቶ አዲስ ዓመት ሲተካ አዳዲስ ዕቅዶችን መንደፍ የተለመደ ነገር ነው።ለመሆኑ ሰዎች አዲስ ዓመትን እንደ አዲስ ጅምር የሚቆጥሩት ለምንድን ነው? በአዲስ ዓመትስ ለምን አዲስ ዕቅድ ያወጣሉ? ስለ አዲስ አመት ዕቅድስ ሳይንስ ምን ይላል?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ሐዋላን ወደ መደበኛው ሥርዓት ለመመለስ ያቀደው የኢትዮጵያ የ100 ቢሊዮን ብር ዕቅድ ይሳካል?

September 12, 2024 – DW Amharic  ባንኮች ሐዋላ ለሚላክላቸው ደንበኞች እስከ 17 በመቶ የሚደርስ የአዲስ ዓመት ስጦታ ቃል ገብተዋል። የአንዳንዶቹ ባንኮች ስጦታ ከመደበኛው የዶላር ምንዛሪ ሲደመር በተለምዶ ጥቁር ከሚባለው የጎንዮሽ ገበያ የሚያቀራርባቸው ነው። የኢትዮጵያ 31 ባንኮች ሐዋላ ለሚልኩ የ100 ቢሊዮን ብድር ማዘጋጀታቸውን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምሕረቱ ይፋ አድርገዋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል መልእክቶች

September 12, 2024 – DW Amharic  2017 ዓ.ም “ግጭቶቻችንን በውይይት እና በድርድር ፈትተን፤ የዘመናት ስብራቶቻችንን በምክክርና በሽግግር ፍትሕ ጠግነን፤ በብዙ ነገሮች ራሳችንን ችለን” የምንለወጠበት እንዲሆን ምኞቴ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። የሃይማኖት መሪዎችም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ያስተላለፉ ሲሆን የሰላም እና የአንድነት ጥሪ አቅርበዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአዲስ ዓመት የበዓል የሥጋ ተዋጽዖ ግብይት በአዲስ አበባ

September 12, 2024 – DW Amharic  የዘመን መለወጫ ክብረ በዓል ሰው እንደ አቅሙ ተደስቶ ለማለፍ ጥረት የሚያደርግበት፣ ላለፈው ዘመን ለአምላኩ ምስጋና ለመጪው አዲስ ዘመን ደግሞ ለሰዎች ሁሉ ደግ እና በጎ ሕይወት እንዲገጥም መልካም ምኞት የሚቀርብበትም ነው። ይህ ሁሉ ሲሆን እንደ አቅም ሥጋ እና የፍስግ ምግቦች ተነጥለው የሚቀሩ አይደሉም።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኦሮሚያ የጸጥታ ፈተና ባለባቸው አከባቢዎች የበዓል ይዞታ

September 12, 2024 – DW Amharic  ማህበረሰቡ በዓሉን እንደ አቅሙ ሁኔታ ለማሳለፍ ቢጥርም ያሉት የጸጥታ ስጋቶች እና የኢኮኖሚ ቀውስ የተፈጠረው የዋጋ ንረት የተለመደውን የዓል አከባበር አደብዝዞታል ይላሉ አስተያየታቸውን ለዶይቸ ቬለ ያካፈሉን የአካባቢው ነዋሪዎች።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ