አስተዳዳሪውና የሸዋ ሮቢት ከተማ ጸጥታ ሃላፊዎች ተገደሉ

June 3, 2024 – Konjit Sitotaw  በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታ ግድም ወረዳ አስተዳዳሪ አልብስ አደፍራሽ እንደተገደሉ የወረዳው አስተዳደር አስታውቋል። የወረዳው አስተዳደር ኮምንኬሽን ቢሮ በወረዳ አስተዳዳሪው ላይ ከትናንት ወዲያ ግድያውን የፈጸሙት፣ “ጽንፈኛ” ሲል የጠራቸው ኃይሎች እንደኾኑ ገልጧል። የወረዳው አስተዳደር፣ “ጽንፈኛ” ያላቸው ኃይሎች ግድያውን የፈጸሙት በምሽት ተሹልክልከው በመግባት ነው ብሏል። ባለፈው ዓመት በሰኔ ወር፣ ኹለት የሸዋሮቢት ከተማ […]

በአዲስ አበባ የተገደለው የፋኖ አባል ሽኝት አስክሬን በሌለበት ጎንደር ውስጥ ተደረገ

3 ሰኔ 2024, 15:11 EAT ባለፈው ሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ አዲስ አበባ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ አካባቢ ከፖሊስ ጋር በተደረገ የተኩስ ልውውጥ የተገደሉት ሁለት የፋኖ አባላት ቤተሰቦች አስከሬናቸውን ሳያገኙ የሽኝት ሥነ ሥርዓት ጎንደር ውስጥ መፈጸማቸውን ተናገሩ። ፖሊስ በአማራ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሰው የፋኖ ቡድን አባላት ናቸው ያላቸው ናሁሰናይ አንዳርጌ እና አቤኔዘር ጋሻው በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሽብር […]

በመቱ ከተማ የሙሉ ወንጌል አባላት በጎዳና ላይ ስብከት ወቅት በፖሊስ መደብደባቸውን ተናገሩ

3 ሰኔ 2024, 16:18 EAT በኦሮሚያ ክልል ኢሉአባቦራ መቱ ከተማ ለሃይማኖታዊ ስብከት አደባባይ ወጥተው የነበሩ የሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን አባላት በአካባቢው የፀጥታ ኃይሎች ድብደባ ተፈጽሞባቸው ጉዳት እንደደረሰ ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው የቤተክርስቲያኒቱ መሪዎች እና በወቅቱ በስፍራው የነበሩ ግለሰቦች እንዳሉት ከሆነ የፀጥታ ኃይሎቹ በፈጸሙት ድብደባ የተጎዱት ሰዎች ከ20 በላይ እንደሚሆኑ ገልጸዋል። የመቱ ከተማ ከንቲባ አቶ ተሻለ […]

Genocide in Tigray: Serious breaches of international law in the Tigray conflict, Ethiopia, and paths to accountability  – Newlines Institute 06:10 

Home / Genocide in Tigray: Serious breaches of international law in the Tigray conflict, Ethiopia, and paths to accountability by Contributors  June 3, 2024  Rules Based International Order⠀/⠀Genocide  Download the Summary Here Download the Full Report Here Executive Summary  11.1. Recognize that there is at least a reasonable basis to believe that genocide and other related acts were […]

የፖለቲካ መወዛገቢያ የሆኑ በዓላት

ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም. ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ አዲስ አበባን ሲቆጣጠር ከነበሩ ገጽታዎች በከፊል ፖለቲካ በዮናስ አማረ June 2, 2024 ግንቦት 20 ዘንድሮ የውዝግብ ርዕስ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ በኢሕአዴግ ዘመን በአዋጅ በተደነገገ ሁኔታ ሕግና ሥርዓት ተበጅቶለት የሚከበር ባይሆንም፣ ግንቦት 20 ድምቀት አጥቶ የማያውቅ በዓል ነበር፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ያመጣ ቀን ተብሎ በኢሕአዴግ ዘመን እንደ […]

የኦሮሞ ህዝብን በቋንቋው ያገልግሉ ተብለው የተሾሙ ጳጳሳት ለምን ከኦሮሚያ መውጣትን መረጡ?

June 3, 2024  የኦሮሞ ህዝብን በቋንቋው ያገልግሉ ተብለው የተሾሙ ጳጳሳት ለምን ከኦሮሚያ መውጣትን መረጡ?(ማርያማዊት ሔኖክ ለሜሳ) ቤተክርስቲያንና ምዕመናኖቿ በሀዘን ጥቁር የለበስንበትን ጊዜ መቼም ከሰው ሁሉ ህሊና የማይዘነጋ ነው። ከሳሾች ቤተክርስቲያንን ለመክፈል እንደምክንያት የተጠቀሙበት ”በቂ የኦሮሞ ጳጳሳት የሉም” የሚል አንዱ ነበር። ቤተክርስቲያን ምንም እንኳን ዘርና ነገድን መሰረት አድርጋ ባትሾምም ፤ ብትሾም እንኳን ፈቃደ እግዚአብሔር እንደማይኖርበትና ስራቸው […]

የመንግሥት 47 ዩኒቨርሲቲዎች ሚና ከኢትዮጵያ ፍላጎት ምን ያህል የተጣጣመ ነው?

June 3, 2024 – DW Amharic  አየር መንገድ፣ መከላከያ ሠራዊት እና ፌድራል ፖሊስ ያቋቋሟቸውን ሳይጨምር ኢትዮጵያ 47 የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች አሏት። የዩኒቨርሲቲዎች ቁጥር ሲጨምር ሀገሪቱ ምን አተረፈች? የትምህርት ተቋማቱ ከገዢው ፓርቲ ምን ያክል ነጻ ናቸው? በዚህ ውይይት አቶ ኮራ ጡሹኔ፣ ዶክተር ኤፍሬም ተክሌ እና ዶክተር ሰይፈ ታደለ ተሳትፈዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ