በእስራኤል ያለውን ክፍፍል በሚያሳይ ውሳኔ የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ ስልጣን ለቀቁ

ከ 4 ሰአት በፊት በእስራኤል መንግሥት ውስጥ ያለውን ጥልቅ ክፍፍል በግልጽ ያሳያል በተባለ ውሳኔ የአገሪቱ የጦር ካቢኔ ሚኒስትር ቤኒ ጋንትዝ የአስቸኳይ ጊዜ መንግስቱን ለቀቁ። የሚንስትሩ ውሳኔ ከጋዛ ጦርንት በኋላ ባለው ዕቅድ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር የተፈጠረው ልዩነት ማሳያ ተደርጓል። ጋንትዝ እሑድ ዕለት በቴል አቪቭ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ሲያሳውቁ ውሳኔውን “ቀልል […]

ቻይናውያን ሴቶች ማኅበራዊ ሚዲያን ገንዘብ ለመቆጠብ እየተጠቀሙበት ነው

ከ 5 ሰአት በፊት “በየዓመቱ እጄ ላይ ምንም ገንዘብ የለም። በጣም ቢጨንቀኝም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም” ትላለች የ36 ዓመቷ ዢያዎ ዡዎ። ዡዎ ከሁለት ልጆቿ ጋር በደቡብ ምሥራቅ ቻይናዋ ዢያሜን ከተማ ትኖራለች። በኮቪድ ወረርሽን ወቅት ዡዎ እና ባሏ ደሞዛቸው 50 በመቶ ተቀነሰ። ይህ ለቤተሰቡ ትልቅ ችግር ይዞ መጣ። በተለይ ደግሞ ላለፉት 5 ዓመታት በካንሰር እየተሰቃዩ ያሉትን […]