የከባድ ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች በኦሮሚያ ክልል መሥራት ፈተና ሆኖብናል አሉ
ዜና የከባድ ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች በኦሮሚያ ክልል መሥራት ፈተና ሆኖብናል አሉ አበበ ፍቅር ቀን: June 5, 2024 የኦሮሚያ ክልል ትራንስፖርት ኤጀንሲ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ የከባድ ተሽከርካሪዎች ሾፌሮች በየአሥር ኪሎ ሜትሩ ገንዘብ ካልከፈላችሁ አታልፉም የሚሉ በመበራከታቸው ምክንያት፣ መሥራት ፈተና እንደሆነባቸው ለሪፖርተር ተናገሩ፡፡ ከድሬዳዋ እስከ አዲስ አበባ ባለው መንገድ እስከ ስምንት ሺሕ ብር በየኬላው ‹‹የኮቴ›› እየተባሉ በግዳጅ እንደሚከፍሉና […]
በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ለሚሠሩ ሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል ሊወስን ነው
በዳዊት ታዬ June 5, 2024 በኢትዮጵያ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ለሚሠሩ ሠራተኞች ዝቅተኛ የደመወዝ መጠንና የማትጊያ ሥርዓቶች በወጥነት እንዲተገበር በአዋጅ መወሰኑ ታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት ዝቅተኛ የደመወዝ ወለል እንዲኖር የሚያስችል ሕግ ባይኖርም በልዩ በኢኮኖሚ ዞኖች ውስጥ ግን ዝቅተኛ የደመወዝ መጠን ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ባለፈው ሳምንት በፀደቀው የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አዋጅ አመላክቷል፡፡ በኢኮኖሚ ዞኖች የሚመለከተው ይህ አዋጅ […]
ከልማት ባንክ ብድር በወሰዱ የትግራይ አንዳንድ ባለሀብቶች ንብረት ላይ ሐራጅ መውጣት ጀመረ
በተመስገን ተጋፋው June 5, 2024 ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ብድር የወሰዱ የትግራይ ክልል አንዳንድ ባለሀብቶች፣ በንብረታቸው ላይ ሐራጅ እየወጣባቸው መሆኑንና ሥጋት ውስጥ መውደቃቸውን፣ የትግራይ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በትግራይ ክልል በጦርነቱ ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሀብቶች እስካሁን መንግሥት ያለባቸውን ዕዳ እንዲሰርዝ ወይም አስፈላጊውን የሥራ ማስኬጃ ብድር እንዲመቻችላቸው ውሳኔ ባለማስተላለፉ፣ ባለሀብቶቹ የመኖሪያ ቤቶቻቸው በሐራጅ እንዳይሸጡ ሥጋት ውስጥ መውደቃቸውን የትግራይ […]
ልማት ባንክ ለግብርናው ዘርፍ አበድሮ ሊመለስለት ያልቻለውን 4.9 ቢሊዮን ብር ሊሰርዝ ነው
በፅዮን ታደሰ June 5, 2024 የልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለግብርና ዘርፍ አበድሮ ሊመለስለት ያልቻለ 4.97 ቢሊዮን ብር የተበላሸ ብድር እንደሚሰርዝ አስታወቀ። ባንኩ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበው ሪፖርት፣ መመለስ ካልተቻለው አጠቃላይ ብድር ወይም የተበላሸ ብድር መጠን ከፍተኛው ድርሻ የሚይዘውን የግብርና ዘርፍ ድርሻ ሊሰርዝ መሆኑ ተመላክቷል። […]
40 years since ‘Operation Moses’: Where do Ethiopian immigrants live now – Ynet News 12:08
Wed, 05 June 2024 Some 8,000 Ethiopian Jews, mostly children and young adults, arrived in Israel as part of the rescue operation; ‘Operation Moses is a poignant chapter in the story of the Jewish people’s return to their homeland’, director general of the Ministry of Aliyah and Integration says Itamar Eichner|Yesterday | 11:53 The Ministry […]
SA fails to lure Boeing for new Africa headquarters – Eyewitness News
Paula Luckhoff 5 June 2024 | 14:41 Boeing has selected Ethiopia as the location for its new Africa head office. Boeing 787 Dreamliner cockpit. Image: Niklitov, Wikimedia Commons Bruce Whitfield interviews Africa business specialist Rutendo Hwindingwi. Africa Business Focus 4 June 2024 00:00/10:27 Boeing, the world’s largest aerospace company, has picked Ethiopia for its new […]
Somalia: Somaliland Needs to Rethink Strategy Amid Djibouti’s Growing Hostility
6 JUNE 2024 Business Day Africa (Nairobi) By Badri Jimale The relationship between Djibouti and Somaliland has long been contentious, with Djibouti displaying consistent hostility towards its neighbour. This hostility stems from two primary factors: fear of economic competition and Djibouti’s regional defense strategies. The World Bank’s “Transport Global Practice the Container Port Performance Index […]
ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ዛሬ ያበቃል
June 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በመቱ የሙሉ ወንጌል አማኞች ላይ ደረሰ የተባለው ድብደባ እንዲጣራ የአብያተ ክርስቲያናት ኅብረቱ ጠየቀ
June 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
“የዓመቱ ፈርጦች” – የዘንድሮው የኢትዮጵያ-አሜሪካውያን ማኅበር ተሸላሚዎች
June 6, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ