የዎላይታ ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የደሞዝ ጥያቄ አልተመለሰም

June 7, 2024 – DW Amharic  የዎላይታ ዞን ላለፉት ሦስት ወራት ያለደሞዝ የቆዩ የመንግሥት ሠራተኞች አሁን ላይ የሃምሳ በመቶ ክፍያ ብቻ እየተፈጸመላቸው እንደሚገኝ ለዶቼ ቬለ ተናገሩ ።የክልሉ መንግሥት በበኩሉ ደሞዝ ባለመክፈል የመንግሥት ሠራተኛውን እያስራቡ ይገኛሉ “ ባላቸው የዞንና የወረዳ የሥራ ሃላፊዎች ላይ ፖለቲካዊና አስተዳደራዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሰሜን ጎንደር ‘የትግራይ ኃይሎች’ ፈጸሙት በተባለ ጥቃት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

7 ሰኔ 2024, 13:56 EAT በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን አድርቃይ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት 15 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን እና በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች እና የአካባቢው አስተዳደር ተናገሩ። በወረዳው አሊጣራ ቀበሌ አንካቶ በተባለ ጎጥ ማክሰኞ ግንቦት 27/2016 ዓ.ም. ከንጋቱ 11፡00 ሰዓት “የቡድን መሳሪያ” ታጥቀዋል የተባሉ ከየትግራይ ክልል በኩል የመጡ ናቸው ያሏቸው ኃይሎች ከባድ ጥቃት መፈጸማቸውን ነዋሪዎች […]

የመጪው 2017 በጀት ከዘንድሮው በ169.5 ቢሊዮን ብር የበለጠ ሆኖ ተዘጋጀ

7 ሰኔ 2024, 14:18 EAT የሚኒስትሮች ምክር ቤት፤ የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት “አንድ ትሪሊዮን [ብር] የሚጠጋ” እንዲሆን ወሰነ። ለቀጣዩ በጀት ዓመት የተዘጋጀው የአገሪቱ በጀት 971.2 ቢሊዮን ብር መሆኑን ቢቢሲ ከገንዘብ ሚኒስቴር ምንጭ ተረድቷል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀጣዩ ዓመት በጀት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈው ዛሬ አርብ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም. እንደሆነ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ […]

ሎሬት መላኩ በላይ፤ የ 2024 የአውሮጳ ኅብረት ሮበርት ሹማን ተሸላሚ

June 7, 2024 – DW Amharic የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ ሃመርን ጨምሮ ዲፕሎማቶችና በአዉሮጳ የሚገኙ የፈንድቃ አፍቃሪዎች ለሎሬት መላኩ በላይ በግሉ የእንኳን ደስ ያለህ መልክት ልከዉለታል። የፈንድቃ መስራች ሎሬት መላኩ በበኩሉ ኪነ-ጥበብን እንጠብቅ የመግባቢያ ቋንቋችን ናትና ሲል ይናገራል። የአዉሮጳ የልዑካን ቡድን ለሰብዓዊ መብቶች መከበር የቆመ ሲል አወድሶታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ