በትግራይ ክልል ዕርዳታ ከሚፈልገዉ ሕዝብ 1.5 ሚሊዮኑ ርዳታ አያገኝም-ኮሚሽን

May 30, 2024 – DW Amharic  የትግራይ ክልል አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮምሽን እንደሚለው ጦርነቱ ያስከተለው ውድመት፣ ከጦርነቱ በኃላ ደግሞ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴው በሚፈለገው ሁኔታ አለመለመመስ፣ በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ተፈናቃዮች አሁንም በመጠልያዎች መኖራቸው እንዲሁም ሌሎች ምክንያቶች የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ከፍተኛ አድርጎታል… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዉጊያና ዉጥረት-በሁለቱ የጎጃም ዞኖች

May 30, 2024 – DW Amharic  አንድ የደንበጫ ወረዳ ነዋሪ እንዳሉት ከግንቦት 18 ጀምሮ በወረዳው “ዘለቃ” በተባለች የገጠር ቀበሌ ከባድ ውጊያ እንደነበርና 4 ሰዎች መቁሰላቸውን፣ አንድ ሴት ደግሞ በከባድ መሳሪያ ጥይት ፍንጣሪ ህይወታቸው ማለፉን እንደሚያውቁ ተናግረዋል፣… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ