የንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ ፍፃሜ፣ የሪፐብሊኪቱ እጣ

September 10, 2024 – DW Amharic ግራማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚ አብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘ ኢትዮጵያ ።የአገዛዝ ሥልት፣ መርሕ፣ዓላማ-ግባቸዉ፣ ስኬት-ዉድቀታቸዉ እስከዛሬም ድረስ ብዙ ያከራክራል።ኢትዮጵያን ለዘመነ ዘመናት በጠንካራ ክርን-መዳፋቸዉ ጨምድደዉ መግዛታቸዉ ግን ሐቅ ነዉ።ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚ፣ ሕገ መንግስት፣ ፓርላማ ሁሉም የእሳቸዉና የእሳቸዉ ብቻ ነበሩ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቅያን ያለፉ ተማሪዎች 5.4% የሚሆኑት ብቻ ናቸዉ ተባለ

September 10, 2024 – DW Amharic  የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከውሰዱ 684,205 ተማሪዎች መካከል 36,409 ወይም 5.4% የሚሆኑ ተማሪዎች ማለፋቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በመላው ሀገሪቱ 1363 ትምህርት ቤቶች ዉስጥ ምንም ተማሪ እንዳላለፈ የትምህርት ሚንስትር ፕሮፊሰር ብርኃኑ ነጋ ተናግረዋል። የተማሪዎቹ ውጤት ዛሬ ከእኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይሆናል ተብሏል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ህወሓት የትግራይ ክልላዊ መንግሥትን ወነጀለ

September 10, 2024 – DW Amharic  በፖለቲካዊ አቋማቸው በአባላቶቼ ላይ ከሓላፊነት የማንሳት፣ የማገድና የማሰር እርምጃዎች በትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር እየተወሰደባቸው ነው ሲል ህወሓት ከሰሰ። የህወሓት ከፍተኛ አመራር የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር እርምጃዎች ሕገወጥ ሲሉ ገልፀዋቸዋል። በሌላ በኩል የህወሓት አባላት እና አመራሮች በሽረ ልያካሂዱት የነበረ የተቃውሞ ሰልፍ ተከልክ … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል የቀጠለው ውዝግብ

September 10, 2024 – DW Amharic  ኢትዮጵያ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ምንም አይነት የጦርነት እና የግጭት ፍላጎት የላትም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ። “ፍላጎታችን ሰላም እና ሁለንተናዊ ሉዓላዊነትን ማረጋገጥ ነው” ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስም ያልጠቀሱት አካል “ኢትዮጵያን ለመድፈር ሲፈልግ አንዴ ሳይሆን ሥር ጊዜ ማሰብ ይኖርበታል” ብለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ያለፉት 5 ዓመታት የእንቁጣጣሽ ገበያ፡ ሽንኩርት፣ ዶሮ፣ ዕንቁላልና በግ ምን ያህል ጨመረ?

ከ 9 ሰአት በፊት በዓል ሲቃረብ ሸማች የሚለው ብዙ ነው። ‘የዘንደሮ ገበያ አይቀመስም’ ቀዳሚው ነው። ‘በዓል እንዴት ሊያልፍ ነው?’ ‘ኑሮ ጣራ ነካ!’ ሌላም ሌላም. . . ነጋዴ ደግሞ በተራው ‘አቅርቦት የለም’ ከሚለው ጀምሮ ‘ከቦታው ጨመረ’፣ ‘ምርት አልገባም’ የሚሉ ሰበቦችን ይደረድራል። መንግሥት በበኩሉ ‘በስግብግብ ነጋዴዎች የተፈጠረ ጭማሪ’ አልያም ‘የኢኮኖሚ አሻጠር’ ነው ይላል። አንዳንዴም በቂ አቅርቦት እንዳለ […]

ኡጋንዳዊቷን አትሌት በእሳት አቃጥሎ የገደለው የቀድሞ ፍቅረኛዋ በቃጠሎ ምክንያት ሞተ

ከ 1 ሰአት በፊት የኡጋንዳዊቷ ኦሊምፒክ አትሌቷ ሬቤካ ቺፕቴጌ የቀድሞ ፍቅረኛ የነበረው እና በእሳት አቃጥሎ የገደላት ግለሰብ መሞቱን የኬንያው ሆስፒታል ኃላፊዎች አሳወቁ። ግለሰቡ በደረሰበት ቃጠሎ ምክንያት ሆስፒታል ውስጥ የሕክምና እርዳታ ሲያገኝ እንደነበር ኃላፊዎቹ ተናግረዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት ነበር ዲክሰን ንዲየማ የተባለው ግለሰብ የማራቶን ሯጯ ከቤተ-እምነት ስትመለስ ጠብቆ ነዳጅ በማርከፍከፍ በእሳት ያቃጠላት። የሰሜን ምዕራብ ኬንያ ባለሥልጣናት […]

የ2016 ዋነኛ ፖለቲካዊ ሁነቶች ምን ነበሩ?

ከ 9 ሰአት በፊት እየተሸኘ ያለው 2016 ዓ.ም. ሲገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “የእንኳን አደረሳችሁ” መልዕክታቸውን ያስተላለፉት በአጭር ፅሁፍ ነበር። ቀደም ባሉት ዓመታት ከ600 ባላነሱ ቃላት መልዕክታቸውን ሲያስተላልፉ የነበሩት ዐቢይ፤ በ2016 ሀሳባቸውን በ100 ቃላት በቅቷቸው ታይተዋል። የዐቢይ መልዕክት አስኳል፤ “በቀጣዩ ዓመት ፈተናዎቻችን እጅግ ቀንሰው፤ ኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን ከአልማዝ ጠንክሮ፤ የኢትዮጵያን ሰላም እና ደህንነት በጽኑ መሠረት […]

ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈጸም የሞት ቅጣት የተፈረደባቸው 178 የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተለቀቁ

ከ 3 ሰአት በፊት ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ “በክህደት መንፈስ ጥቃት” ከፍተዋል በሚል እስከ የሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀቁ። በእስር ላይ የነበሩት የሠራዊቱ አባላቱ ይቅርታ የተደረገላቸው አዲስ ዓመትን በማስመልከት እንደሆነ የመከላከያ ሠራዊት ዛሬ ጷጉሜ 5/2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የትግራይ […]

የጸጥታ ኃላፊው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሹም ሽር ማድረግ አይቻልም አሉ

ከ 5 ሰአት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ጄነራል ታደሰ ወረደ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ሹም ሽር እንዳያደርግ ከለከሉ። ጄነራል ታደሰ ትናንት ማክሰኞ ጳጉሜ 4/2016 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮችን “መሾምም ሆነ መሻር ማቆም አለበት” ብለዋል። በጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው በማገልገል ላይ የሚገኙት ጄነራል ታደሰ፤ ጊዜያዊ አስተዳደሩ […]