የሥጋት ጨለማ ተገፎ የተስፋ ጭላንጭል ይታይ!

April 25, 2024 – EthiopianReporter.com  የአገር ጉዳይ ሲነሳ የብዙዎች ቀልብ የሚሳበው ሥጋት ወደ የሚያጭረው የሰላምና የፀጥታ ዕጦት ነው፡፡ በእርግጥም በአሁኑ ጊዜ የአገር ተስፋ የሚያጨልሙ ድርጊቶች ከየአቅጣጫው በብዛት ይስተዋላሉ፡፡ ነገር ግን አገር አጥፊ ከሚባሉ ሥጋቶች ይልቅ በጋራ ብሔራዊ ራዕይ ወደ ልማት፣ ዴሞክራሲ፣ እኩልነት፣ ማኅበራዊ ፍትሕና የጋራ ተጠቃሚነት የሚያሸጋግሩ ተስፋ ሰጪ ጉዳዮች ላይ ለመረባረብ የሚያስችል ምኅዳር ለመፍጠር መረባረብ ለአገር […]

ኬንያና ሶማሊያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ አወጡ

April 25, 2024 – VOA Amharic  በምሥራቅ አፍሪካ አካባቢ ከፍተኛ ዝናብ እየጣለ በመሆኑ፣ ሶማሊያ እና ኬንያ የጎርፍ አደጋ ማስጠንቀቂያ ለማውጣት ተገደዋል። የኬንያው ቀይ መስቀል ማኅበር እንደሚለው ከበድ ባለው ዝናብ ምክያት ባለፈው ሳምንት ስድስት ሰዎች ሲሞቱ፣ ከ11ሺሕ በላይ የሚሆኑ ደግሞ ተፈናቅለዋ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ‘ከዚህ በፊት ታይቶ የማይታወቅ’ የሰብአዊ መብት ጥሰት ሊከሰት ይችላል ሲል አስጠነቀቀ

April 25, 2024 – VOA Amharic  በጋዛ እና በዩክሬን በግልፅ የሚታየውን የዓለም ሕግጋት ጥሰት፣ እየተዛመተ የመጣውን የትጥቅ ትግል እና በሱዳን፣ በኢትዮጵያ እና በሚየንማር እየጨመረ የመጣውን አምባገነን አገዛዝ ተከትሎ፣ ዓለም አቀፍ ሕግጋት ለመፈራረስ መቃረባቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተሰኘው ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ቡድን ዛሬ ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርቱ አስታውቋል። (በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ጣልያን ለኢትዮጵያውያን ስደተኞች ምን ያህል ምቹ ናት?

ከ 5 ሰአት በፊት በዕድሉ መንገሻ እና አበባ ተስፋዬ በተለያየ ጊዜ ከሱዳን ተነስተው፣ የሊቢያ በረሃን አቆራርጠው፣ የሜድትራኒያን ባሕር ሰንጥቀው ነበር ጣልያን የደረሱት። በዚያ ጉዞ የሰው ልጅ ሊሸከመው የማይችለው ፈተናን አይተዋል። ጭው ባለ በረሃ የሰው ልጆችን አስከሬን ቅሪት እየተመለከቱ፣ እየተደበደቡ፣ እየተራቡ፣ እየተጠሙ እና በሕይወታቸው ‘እየቆመሩ’ የተመኟትን ጣልያንን ከረገጡ ዓመታትን አስቆጥረዋል። ተስፋ ያደረጓት ጣልያን እንዴት ተቀበለቻቸው? ጣልያን […]

ከ20 በላይ ኢትዮጵያውያን የሞቱበት የጀልባ አደጋ የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች በስደተኛው አንደበት

ከ 1 ሰአት በፊት ሰባ ሰባት ኢትዮጵያውያን የየመን እና የሳዑዲ ስደታቸው ተስፋቸውንም፣ የወጣትነት ዕድሜያቸውንም አላምጦ ተፍቶታል። እናም ወደ ቤተሰቦቻቸው ኢትዮጵያ ለመመለስ ወሰኑ። ውሳኔያቸውን ለደላላ ሲያሳውቁ ሰኞ ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም. ምሽት ወደ ጂቡቲ የምትሻገር ጀልባ ዝግጁ መሆኗ ተነገራቸው። ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ በቅድሚያ ጂቡቲን መርገጥ አለባቸው። ጂቡቲ ለመድረስ ደግሞ ቀይ ባሕርን በጀልባ ማቋረጥ ያስፈልጋል። ይህንን ጉዞ ከዚህ […]