በቀይ ባህር የመርከቦች እንቅስቃሴ መስተጓጎል አስገዳጅ ደረጃ ለመተግበር ፈተና መሆኑ ተነገረ

በዳዊት ታዬ April 24, 2024 የምግብ ዘይትና የስንዴ ዱቄት በቫይታሚንና በሚኒራሎች ለማበልፀግ የተዘጋጀውን አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ ለመተግበር፣ በቀይ ባህር መተላለፊያ የመርከቦች እንቅስቃሴ መስተጓጎል እንቅፋት መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት በስንዴ ዱቄትና በምግብ ዘይት ላይ ያወጣውን አስገዳጅ ደረጃ ለመተግበር እስከ የካቲት 30 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ የዕፎይታ ጊዜ ቢሰጥም፣ የዕፎይታ ጊዜው በቂ ባለመሆኑ እንዲራዘም ተደርጓል፡፡ አስገዳጅ […]

የጥሬ ቡና ወጪ ንግድ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት መደረጉ የአገር ውስጥ ባለሀብቶችን ሥጋት ውስጥ ከቷል

በፅዮን ታደሰ April 24, 2024 ከዚህ በፊት ለውጭ ባለሀብቶች ዝግ ተደርጎ የነበረው የጥሬ ቡና ወጪ ንግድ  የገበያ ሁኔታ ሳይስተካከል ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት መደረጉ፣ የአገር ውስጥ ባለሀብቶችን ከገበያ ሊያስወጣ እንደሚችል ሥጋት እንዳለ ተነገረ፡፡ በወጪና በገቢ ንግድ፣ እንዲሁም በጅምላና በችርቻሮ ንግድ የውጭ ባለሀብቶች እንዲገቡ ሲደረግ የገበያ ውድድርን ከመፍጠር አኳያ መልካም ጎን ቢኖረውም፣ መመርያው ገደቦችን ባለማስቀመጡ የአገር ውስጥ […]

“ህግን ተላልፈው ተገኝተዋል” የተባሉ 55 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

April 24, 2024 በናሆም አየለ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ “ህግን ተላልፈው ተገኝተዋል” ላላቸው 55 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ መስጠቱን አስታወቀ። ከእነዚህ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ውስጥ ለአምስቱ “ጥብቅ የጹሁፍ ማስጠንቀቂያ” እንደተሰጣቸውም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ገልጿል።  ሁለት እና ከዚያ በላይ በሆኑ ሰዎች በፈቃደኝነት የሚመሰረቱና ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶች የመቆጣጠር ስልጣን በአዋጅ የተሰጠው መስሪያ […]

ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ምክክር ላይ በአጀንዳነት የሚቀርቡ ጉዳዮችን እንዲያዘጋጁ ተጠየቁ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር

April 24, 2024 በናሆም አየለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ በሀገራዊ ምክክር ላይ “አጀንዳ ሊሆኑ ይገባሉ” የሚሏቸውን ጉዳዮች እንዲያዘጋጁ  ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በደብዳቤ ጥሪ አቀረበ። የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሚያቀርቧቸው አጀንዳዎች ላይ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት የሚያካሄዱበትን ሁኔታ እንደሚመቻች ኮሚሽኑ አስታውቋል።  “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው እና ባለፈው ሳምንት ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተላከው ደብዳቤ፣ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር […]