ኦቲዝምና የነርቭ ስርዓት ትስስር

April 24, 2024 – DW Amharic  በአሁኑ ጊዜ ለኦቲዝም የተጋለጡ ልጆች ቁጥር እየጨመረ መሄዱን የአሜሪካው የበሽታዎች መቆጣጠሪያን መከታተያ ማዕከል ይፋ ያደረጋቸው መረጃዎች ያመለክታሉ። የዓለም የጤና ድርጅት ከአንድ መቶ ልጆች ውስጥ ቢያንስ በአንዱ ላይ ኦቲዝም ሊያጋጥም እንደሚችል ይገልጻል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የቡድን ሰባት ሀገራት ኤምባሲዎች ከሰሜን ኢትዮጵያ የሚወጡት ዘገባዎች እንዳሳሰባቸው ገለጹ

April 24, 2024 – VOA Amharic  ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ የሆኑት የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ኤምባሲዎች “አከራካሪ” ከተባሉት ከሰሜን ኢትዮጵያ አካባቢዎች የሚወጡት የግጭት ዘገባዎች እንዳሳሰቧቸው ገለፁ። ኤምባሲዎቹ ቅዳሜ ዕለት በጋራ ባወጡት አጭር መግለጫ፣ ውስብስብ ፖለቲካዊ እና የደኅንነት ቀውስን ለመፍታት እንዲሁም በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ፣ ሁሉንም ያካተተ ውይይት ማድረግ ብቸኛ መንገድ መሆኑን ገልፀዋል። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]

ጀርመን ለእስራኤል የምትሰጠው ድጋፍ ያስከተለባት ክስና ተቃውሞ

April 24, 2024 – DW Amharic  በዚህ ዓመት ከጥር እስከ ሚያዚያ እስራኤል ከጀርመን የገዛችው የጦር መሣሪያ 326.5 ሚሊዮን ዩሮ የወጣበት ነው።ይህም በ2022 ለጦር መሳሪያ ከወጣችው 32 ሚሊዮን ዩሮ በአስር እጅ ይበልጣል። በግዥው ከተካተቱ ውስጥ 20.1 ሚሊዮን ብር የወጣባቸው ፀረ-ታንክ መሣሪያዎች እና የአውቶማቲክና የመለስተኛ አውቶማቲክ ጠመንጃ ጥይቶች ይገኙበታል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ