በቤጂንግ የግማሽ ማራቶን ላይ የተፈጠረውን ክስተት እንደሚያጣራ ፌዴሬሽኑ ገለፀ
April 18, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ለኢትዮጵያ የሰባዊ እርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃግብር በጀኔቭ
April 17, 2024 – DW Amharic በኢትዮጵያ በድርቅ፤ ጎርፍና ጦርነት ምክኒያት ለከፍተኛ ችግር የተዳረጉ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመርዳት የሚያስችል ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ ለማሰባሰብ ትናንት ሲዊዘርላንድ ጀኔቭ በተዘጋጀ መርሃ ግብር፤ ከለጋሾች 630 ሚሊዮን ዶላር መገኘቱ ተገለጸል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
አን ሳን ሱ ቺ ወደቤት ቁም እስረኝነት ተዛወሩ
April 17, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ባይደን እና ትረምፕ የዩክሬን ጦርነት እንዴት ያብቃ በሚለው ይለያያሉ
April 17, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከደረሰባቸው ሰቆቃ በማገገም ላይ የሚገኙት የሱዳን ፍልሰተኛ ሕፃናት ሰላምን ይመኛሉ
April 17, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዩናይትድ ስቴትስ በሙስና የተወነጀሉ አራት የቀድሞ የማላዊ ባለሥልጣናት ሀገሯ እንዳይገቡ ከለከለች
April 17, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በሲድኒ በስለት የተወጉት የኦርቶዶክስ ጳጳስ ጥቃት አድራሹን “ይቅር ብያለሁ” አሉ
ከ 4 ሰአት በፊት ባለፈው ሰኞ በአውስትራሊያ ሲድኒ ከተማ በቀጥታ በሚተላለፍ ሰብከት ላይ ሳሉ በስለት ጥቃት የደረሰባቸው አቡነ ማር ማሪ ኢማኑኤል በፍጥነት እያገገሙ እንደሆነ ገልጸው፣ ጥቃቱን እንዳደረሰ ለተጠረጠረው ግለሰብም ይቅርታ እንዳደረጉ ተናግረዋል። ጳጳሱ በተቀረጸ ድምጽ ባስተላለፉት መልዕክት ኅብረተሰቡ እንዲረጋጋም ጥሪ አቅርበዋል። በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ በተፈጸመው ጥቃት አራት ሰዎች ተጎድተዋል። ፖሊስ ጥቃቱ ሃይማኖታዊ መነሻ ያለው […]
ኢራን እና እስራኤል ለምን ደመኛ ጠላቶች ሆኑ?
ከ 5 ሰአት በፊት ወትሮም በጠላትነት የሚተያዩት እስራኤል እና ኢራን ባለፉት ሳምንታት ወደ ለየለት ፍጥጫ በመግባታቸው በመካከለኛው ምሥራቅ ያለው ውጥረት አይሏል። እስራኤል በሶሪያ መዲና ደማስቆ የሚገኘውን የኢራን ቆንስላን ጽህፈት ቤት በቦምብ ማጋየቷ ነው ሁለቱ አገራት ወደ ቀጥተኛ ጥቃት እና ፍጥጫ እንዲገቡ ያደረጋቸው። ባለፍነው ቅዳሜ ሌሊት ኢራን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሚሳኤሎችን እና ድሮኖችን ወደ እስራኤል ማስወንጨፏ ቀጠናውን […]
የዱባይ አየር ማረፊያ በጎርፍ መጥለቅለቁን ተከትሎ በመቶዎች የሚቆጠሩ በረራዎች ተሰረዙ
ከ 1 ሰአት በፊት የባህረ ሰላጤው አገራት አውሎ ንፋስ በቀላቀለ ከባድ ዝናብ መመታታቸውን ተከትሎ በዓለማችን ሁለተኛ የሆነው የዱባይ አየር ማረፊያ በጎርፍ ተጥለቀለቀ። በዚህም የተነሳ በመቶዎች የሚቆጠሩ በረራዎች ሲሰረዙ፣በርካታዎችም ተስተጓጉለዋል። የዱባይ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ “በጣም ፈታኝ ሁኔታዎች” እንደገጠመው አስጠንቅቆ መንገደኞች በጎርፍ የተጥለቀለቁ አካባቢዎችን እንዲያስወግዱም መክሯል። አንድ ግለሰብ መኪናው በጎርፍ በመወሰዱ ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል። በኦማን ሳሃም […]
ስዊድን ፆታን በሕጋዊ መንገድ የመቀየሪያን እድሜን ከ18 ወደ 16 ዝቅ አደረገች
ከ 4 ሰአት በፊት የስዊድን ፓርላማ ፆታን በሕጋዊ መንገድ የመቀየሪያን እድሜ ከ18 ወደ 16 ዝቅ በማድረግ ሂደቱን የሚያቀል ህግ አጸደቀ። ህጉ በ234 የድጋፍ ድምጽ እና በ94 ተቃውሞ ነው የጸደቀው። ምንም እንኳን ስዊድን ጾታ መቀየርን በአውሮፓውያኑ 1972 ህጋዊ ለማድረግ የመጀመሪያዋ ሃገር ብትሆንም አዲሱ ህግ ከበድ ያለ ክርክር ማስነሳቱ አልቀረም። አንዳንዶች ህጉ ጠቃሚ ለውጥ እንደሚያመጣ አስተያያታቸውን ቢሰጡም […]