በጎርፍ በተጥለቀለቀችው ኤምሬትስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምን ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

18 ሚያዚያ 2024, 13:18 EAT ከሁለት ቀናት በፊት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ እና በሌሎች አገራት አውሎ ንፋስ በቀላቀለው ከባድ ዝናብ አማካኝነት ጉዳት የደረሰበት ኢትዮጵያዊ እንደሌለ በገልፍ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለቢቢሲ ተናገሩ። በዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ ታሪክ በ75 ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ መሆኑ የተመዘገበለት ከባድ ዝናብ የጎርፍ መጥለቅለቅን አስከትሏል። በዱባይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለቢቢሲ እንደተናገሩት በከተማዋ የጣለው ዝናብ ተሽከርካሪዎችን ጠርጎ […]

ጀርመን የሩሲያ ሰላይ ናቸው ያለቻቸውን ሁለት ሰዎች መያዟን አስታወቀች

18 ሚያዚያ 2024, 12:36 EAT ጀርመን ለዩክሬን የምትሰጠውን ወታደራዊ ድጋፍ ለማደናቀፍ ሲያሴሩ ነበር የተባሉ በስለላ የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች ደቡባዊ ግዛቷ ባቫሪያ ውስጥ በቁጥጥር ስር ዋሉ። የጀርመን ዐቃቤ ሕግ እንዳስታወቀው የጀርመን እና የሩሲያ ጥምር ዜግነት ያላቸው ሁለቱ ሰዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት ለሩሲያ እየሰለሉ ነው በሚል ጥርጣሬ ነው። ከሁለቱ ተጠርጣሪዎች መካከል አንዱ የሆነው የ39 ዓመቱ ግለሰብ የፈንጂ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ ከጋዜጠኞች ጋር እንዲወያዩ ጥያቄ ቀረበ

April 18, 2024 – DW Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ያደረጉትን ተከታታይ ውይይት ከመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ጋዜጠኞች ጋርም እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጠየቀ። ምክር ቤት የውይይት ጥያቄውን ከሦስት ሳምንት በፊት ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ማስገባቱን እና ምላሽም እየተጠባበቀ መሆኑን አስታውቋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የግብርና ኢንቨስትመንት መድረክ

April 18, 2024 – DW Amharic  በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ1300 በላይ ባለሀብቶች መሬት የተረከቡ ቢሆንም የሚፈለገውን ያህል ውጤት ሳይገኝ መቆየቱ ተገለጸ። ባለሀብቶች የተሳተፉበት ክልል አቀፍ የግብርና ኢንቨስትመንት መድረክ ትናንት በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

«አስከሬን አግኝተን መቅበር አልቻልንም» የሟቾች ቤተሰብ

April 18, 2024 – DW Amharic  ባለፈው ሳምንት ዓርብ አዲስ አበባ ውስጥ የተገደሉት የፋኖ አባላት አስከሬን እስካሁን ለቤተሰብ አለመሰጠቱን የሟቾች ቤተሰቦች ተናገሩ። አስተያየታቸውን ለዶቼ ቬለ የሰጡ የቤተሰብ አባላት ከባለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ከፌዴራል ፖሊስ እስከ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ቢመላለሱም የሟቾቹን አስከሬን ተረክበው ለመቅበር አለመቻላቸውን አስረድተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የኢትዮጵያ ገበያ ለውጭ ባለወረቶች ሲፈቀድ ባለሙያዎች ተስፋ እና ሥጋት ተሰምቷቸዋል

April 18, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ መንግሥት የችርቻሮ ንግድ ለውጭ ባለወረቶች ሲፈቅድ ከ2 ሺሕ-10 ሺሕ ስኩዌር ሜትር የሚሰፉ ሱፐርማርኬቶች እንዲገነቡ ይፈልጋል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ መመሪያ በወጪ፣ ገቢ እና ጅምላ ንግድ ዘርፎች የውጭ ባለወረቶች እንዲሳተፉ የሚፈቅድ ነው። የመንግሥት ጉልህ ፖሊሲ ለውጥ ለአንዳንድ ባለሙያዎች ተስፋ ለሌሎች ሥጋት ያጫረ ሆኗል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ምዕናባዊ ኦቲዝም፤ የዲጅታል ዘመን ልጆች ስጋት

April 18, 2024 – DW Amharic  ባለሙያዎች እንደሚሉት በተንቀሳቃሽ ስልኮች፣በታብሌት፣በቴሌቪዝን እና በሌሎች ዲጅታል መሳሪያዎች ላይ ረዘም ያለ ጊዜ የሚያሳልፉ ልጆች ለጭንቀት እና ለመረበሽ፣ ለትኩረት ማጣት፣ ለንግግር እና ለቋንቋ መዘግየት እንዲሁም ለግንዛቤ እድገት ውሱንነት ይዳረጋሉ። የሰዎችን ስሜት የመረዳት እና የመግባባት ችሎታቸውንም ይቀንሳል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእስራኤል እና የኢራን ፍጥጫ

April 18, 2024 – Addis Admas  (ከእስራኤል  ምክትል አምባሳደር ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ መጠይቅ)ኢራን ባለፈው ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን 2016 ዓ.ም ሌሊት ከ300 በላይ የድሮኖችና የሚሳኤሎች ጥቃት  በእስራኤል ላይ ያደረሰች  ሲሆን፤ እስራኤል አሜሪካና እንግሊዝን ጨምሮ ከአጋሮቿ ጋር በመተባበር ከተወነጨፉት ድሮኖችና ሚሳኤሎች ውስጥ 99 በመቶውን ከአየር ክልሏ ውጭ ማምከን መቻሏን አስታውቃለች፡፡ ኢራን የፈጸመችው ጥቃት የዛሬ 20… … ሙሉውን […]