ከግንቦቱ የሲኖዶስ ስብሰባ በፊት የታቀደው የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እስር በአብይ አገዛዝ ተጀመረ
May 3, 2024 – Konjit Sitotaw ከግንቦቱ የሲኖዶስ ስብሰባ በፊት የታቀደው የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እስር በአብይ አገዛዝ ተጀመረ የኢትዮጵያ መንግሥት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተዛማጅ የሃይማኖት ድርጅቶች መሪዎች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ ተባብሷል። ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2024 ፖሊስ በኢትዮጵያ ትልቁ የወጣቶች ድርጅት ማኅበረ ቅዱሳን ሊቀመንበር እና ዋና ጸሃፊን በቁጥጥር ስር አውሏል። ፖሊስ ሁለቱን ባለስልጣናት ዛሬ በአዲስ አበባ […]
በሎስ አንጀለስ የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ፍልስጥኤማውያንን በመደገፍ የተሰበሰቡትን ተቃዋሚ ሰልፈኞች ፖሊስ መበተን ጀመረ
May 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በዓለም የሮቦቲክስ ሻምፒዮን እየተሳተፉ ነው
May 3, 2024 – Addis Admas በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ሮቦቲክስ ሻምፒዮን ላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።ለዚህ የዓለም ሮቦቲክስ ሻምፒዮን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን ይዘው ወደ አሜሪካ የተጓዙት የኢትዮ ሮቦ ሮቦቲክስ የትምህርትና ውድድር ማዕከል መሥራችና ዋና ሃላፊ አቶ ሰናይክሪም መኮንን ናቸው። በአሜሪካው ውድድር ላይ ለመሳተፍ የተመረጡት ተማሪዎች በቅርቡ እዚህ አዲ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የቀሲስ በላይ መኮንን የችሎት ውሎ
May 3, 2024 – DW Amharic የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ዛሬ በዋለው ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት «ከባድ የሙስና ወንጀል» ላይ ክስ ለመመስረት ዐቃቤ ሕግ የጠየቀውን የ 15 ቀን የክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ ። ዐቃቤ ሕግ፦ ድርጊቱ «ከባድ የሙስና ወንጀል» እና ከዐሥር ዓመት በላይ የሚያስጠይቅ መሆኑን ለችሎቱ አስረድቷል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
በኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 188 ደረሰ
May 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ስደተኞችን ለመግታት የአውሮጳ ኅብረት 1,07 ቢሊዮን ዶላር ለሊባኖስ
May 3, 2024 – DW Amharic የአውሮጳ ኅብረት የሶሪያ ስደተኞች ወደ ኅብረቱ ሃገራት እንዳይገቡ በማድረግ ረገድ ሊባኖስ ለምታደርገው ትብብር 1 ቢሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ለመስጠት ቃል መግባቱ ዛሬ ተገለጠ ። ለመሆኑ የአሁኑ የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ያስፈለገበት ምክንያቱ ምንድን ነው?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የአውሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ውሳኔ – የኢትዮጵያ ምላሽ
May 3, 2024 – DW Amharic የአውሮጳ ኅብረት በአሕጉሩ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ በተባሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የጣለው ጊዜያዊ የሕጋዊ ሰነድ – ቪዛ ገደብ ርምጃ እንዳሳዘነው የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል ። የኅብረቱ ምክር ቤት ኢትዮጵያዊያን ዜጎች ላይ ያሳለፈው የቪዛ ገደብ ውሳኔ የማይጠቅም መሆኑን አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ብርቱ ዝናም ተፈናቃዮችን ከድንኳናቸውም አፈናቀለ
May 3, 2024 – DW Amharic በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ ትናንት ነፋስና በረዶ የቀላቀለ ዝናብ የተፈናቃዮችን ድንኳን አፈራረሰ ።ብርቱው ዝናም ሐይቅ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘውና በተለምዶ «ቱርክ» እየተባለ በሚጠራው የተፈናቃዮች መጠለያ ላይ ጉዳት ማድረሱን ተፈናቃዮች ተናግረዋል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የሰማይ ደሴት ተመራማሪው ኢትዮጵያዊ ምሁር
May 3, 2024 – DW Amharic ተራራማ ምድር የተወለደው የያኔው ብላቴና ደሳለኝ እንደምን የአፍሪቃን ማማዎች አዳረሰ ? እንደምንስ የሰማይ ደሴት ተመራማሪ ሊሆን ቻለ ? በምርምሩስ ምን ላይ ደርሶ ይሆን ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጎንጂ ቆለላ ወረዳ መምህራን ላለፉት ሁለት ወራት ደመወዝ እንዳልተከፈላቸው ገለጹ
May 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ