መስኖና ቆላማ ሚኒስቴር አንድም ፕሮጀክት ሳያጠናቅቅ የበጀቱን 99.7 በመቶ መጠቀሙ ጥያቄ አስነሳ

በፅዮን ታደሰ May 1, 2024 የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱ ባቀረበበት ወቅት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከተያዘለት በጀት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 5.4 ቢሊዮን ብር ቢጠቀምም ከ27 ፕሮጀክቶች አሥሮቹ አፈጻጸማቸው ዜሮ ሆኖ መመዝገቡና ያጠናቀቀው አንድም ፕሮጀክት አለመኖሩ ተገለጸ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. 23ኛ መደበኛ ስብሰባውን […]

ለግብርናው ዘርፍ 8.7 ቢሊዮን ብር የሊዝ ፋይናንስ ለማቅረብ ዝግጅት ተጀመረ

በተመስገን ተጋፋው May 1, 2024 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በሊዝ ፋይናንስ የብድር ሥርዓቱ አማካይነት 8.7 ቢሊዮን ብር ብድር ለግብርና ዘርፍ ብቻ ለማቅረብ በሒደት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ባንኩ የሊዝ ፋይናንስ የብድር ሥርዓትን ተግባራዊ ማድረግ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን ድረስ ለተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሰጠው አጠቃላይ ብድር 14.5 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታውቋል። ከዚህ ብድር ውስጥ 20 በመቶው የሚሆነው ወይም […]