Mosob: Where Every Meal Tells a Story of Family and Culinary Tradition – Migrant Women Press 04:57
May 2, 2024 Our Trainee Journalist Laura Ndanuko Visited Mosob Bar& Restaurant In The Heart Of Glasgow And Discovered The Story Behind This Authentic Ethiopian And Eritrean Cuisine. by Laura Ndanuko Nestled among the bustling streets of Glasgow lies a culinary gem unlike any other: Mosob. Named after the Eritrean symbol of prosperity, unity, and […]
በሎስ አንጀለስ የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ፍልስጥኤማውያንን በመደገፍ የተሰበሰቡትን ተቃዋሚ ሰልፈኞች ፖሊስ መበተን ጀመረ
May 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በዓለም የሮቦቲክስ ሻምፒዮን እየተሳተፉ ነው
May 3, 2024 – Addis Admas በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ሮቦቲክስ ሻምፒዮን ላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።ለዚህ የዓለም ሮቦቲክስ ሻምፒዮን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን ይዘው ወደ አሜሪካ የተጓዙት የኢትዮ ሮቦ ሮቦቲክስ የትምህርትና ውድድር ማዕከል መሥራችና ዋና ሃላፊ አቶ ሰናይክሪም መኮንን ናቸው። በአሜሪካው ውድድር ላይ ለመሳተፍ የተመረጡት ተማሪዎች በቅርቡ እዚህ አዲ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
እስራኤል በዌስት ባንክ በአንድ ሕጻን ላይ የፈጸመችው ግድያ የጦር ወንጀል ሊኾን እንደሚችል የቢቢሲ ምርመራ አመላከተ
3 ግንቦት 2024, 07:15 EAT በኅዳር 22 ቀትር፣ በርከት ያሉ ፍልስጤማዊ ሕጻናት በዌስት ባንክ ጎዳና አብረው ይጫወቱ ነበር። ድንገት ሁለቱ ወደቁ። ከእስራኤል ወታደሮች በተተኮሰባቸው ጥይት ነበር የተገደሉት። ባሲል 15 ዓመቱ ነበር፤ አደም ደግሞ ገና የ8 ዓመት አዳጊ። ቢቢሲ በዚያች ዕለት በትክክል ምን እንደተፈጠረ ለመመርመር ሞክሯል። ዌስት ባንክ በእስራኤል በኃይል ከተያዘ ግማሽ ምዕተ ዓመት አልፎታል። አዳጊዎቹ […]
የኢትዮጵያ መንግሥት የምዕራቡ 18 አገራት የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ መጠየቃቸውን አጣጣለ
3 ግንቦት 2024, 17:34 EAT የዓለም የፕሬስ ነጻነት ቀንን አስመልከቶ ዲፕሎማቲክ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ 18 አገራት፣ አሜሪካን እና የአውሮጳ ሕብረት አባል አገራትን ጨምሮ “ሥራቸውን ሲሰሩ ፍትሀዊ ባልሆነ መልኩ የታሰሩ” ጋዜጠኞች እንዲለቀቁ ሲሉ በጋራ ባወጡት መግለጫ ጠየቁ። ይህንን መግለጫም ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግሥት ኢትዮጵያ ከአጋሮቿ እና ከባለድርሻ አካላት ጋር ገንቢ የሆነ መስተጋብር እንዳላት ጠቅሶ “ እኔ […]
ከግንቦቱ የሲኖዶስ ስብሰባ በፊት የታቀደው የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እስር በአብይ አገዛዝ ተጀመረ
May 3, 2024 – Konjit Sitotaw ከግንቦቱ የሲኖዶስ ስብሰባ በፊት የታቀደው የቤተክርስቲያን አገልጋዮች እስር በአብይ አገዛዝ ተጀመረ የኢትዮጵያ መንግሥት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተዛማጅ የሃይማኖት ድርጅቶች መሪዎች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ ተባብሷል። ዛሬ ግንቦት 2 ቀን 2024 ፖሊስ በኢትዮጵያ ትልቁ የወጣቶች ድርጅት ማኅበረ ቅዱሳን ሊቀመንበር እና ዋና ጸሃፊን በቁጥጥር ስር አውሏል። ፖሊስ ሁለቱን ባለስልጣናት ዛሬ በአዲስ አበባ […]
በሎስ አንጀለስ የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ፍልስጥኤማውያንን በመደገፍ የተሰበሰቡትን ተቃዋሚ ሰልፈኞች ፖሊስ መበተን ጀመረ
May 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በዓለም የሮቦቲክስ ሻምፒዮን እየተሳተፉ ነው
May 3, 2024 – Addis Admas በአሁኑ ሰዓት በአሜሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም ሮቦቲክስ ሻምፒዮን ላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እየተሳተፉ እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል።ለዚህ የዓለም ሮቦቲክስ ሻምፒዮን ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን ይዘው ወደ አሜሪካ የተጓዙት የኢትዮ ሮቦ ሮቦቲክስ የትምህርትና ውድድር ማዕከል መሥራችና ዋና ሃላፊ አቶ ሰናይክሪም መኮንን ናቸው። በአሜሪካው ውድድር ላይ ለመሳተፍ የተመረጡት ተማሪዎች በቅርቡ እዚህ አዲ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ […]
የቀሲስ በላይ መኮንን የችሎት ውሎ
May 3, 2024 – DW Amharic የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ዛሬ በዋለው ችሎት ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት «ከባድ የሙስና ወንጀል» ላይ ክስ ለመመስረት ዐቃቤ ሕግ የጠየቀውን የ 15 ቀን የክስ መመስረቻ ጊዜ ፈቀደ ። ዐቃቤ ሕግ፦ ድርጊቱ «ከባድ የሙስና ወንጀል» እና ከዐሥር ዓመት በላይ የሚያስጠይቅ መሆኑን ለችሎቱ አስረድቷል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]
በኬንያ ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 188 ደረሰ
May 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ