5 ጥያቄዎች ለድምጻውያን፡ ኩኩ፣ አቢ፣ ቤቲ ጂ፣ እግቱ፣ ዮሃና እና ፍቅርአዲስ

ከ 5 ሰአት በፊት ቢቢሲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ስድስት ድምጻውያንን ጋብዞ አምስት ከአውደ ዓመት ጋር የተያያዙ ጥያቄዎችን አቅርቧል። ድምጻውያኑ የበዓል ዕለት ምን መመገብን ይወዳሉ? የትኞቹ መጻሕፍትስ እንዲነበቡ ይመክራሉ? የሚሉና ሌሎችም ጥያቄዎችን ሰንዝረናል። ኩኩ ሰብስቤ ቢቢሲ፡ የ2016 ዓ. ም. ልዩ ትውስታዬ የምትይው ምንድን ነው? ኩኩ፡ በ2016 ዓ. ም. አሜሪካ ለስድስት ወር ቆይቻለሁ። ለ16 ዓመት የኖርኩበት አገር ነውና […]

“ከጦርነቱ የተረፍኩት በምክንያት ነው” – ከፍተኛ ውጤት ያመጡት የቀላሚኖዎቹ ዮናስ እና ሄለን

ከ 5 ሰአት በፊት ጳጉሜ 4/2016 ለ12ኛ ተማሪዎች ልዩ ቀን ነበረች። አብዛኛዎቹ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት እስከ እኩለ ለሊት ስልክ እና ኮምፒውተራቸው ላይ ተጥደው ነው ያመሹት። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሀኑ ነጋ (ዶ/ር) የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የፈተና ውጤት እንደሚለቀቅ ይፋ አደረጉ ። ሚኒስትሩ በመግለጫቸው ፈተና ለመቀመጥ ከተመዘገቡ 701 ሺህ 749 ተማሪዎች ከ684 ሺህ በላይ የሚሆኑት እንደተፈተኑ አሳወቁ። አክለው […]

አሜሪካ በዩክሬን ላይ ጥላው የነበረው የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያ ገደብ እንደሚነሳ ባይደን ፍንጭ ሰጡ

ከ 4 ሰአት በፊት ዩክሬን ከሩሲያ ጋር እያካሄደች ላለችው ጦርነት እንዳትጠቀም በአሜሪካ ተጥሎባት የነበረው የረጅም ርቀት የጦር መሣሪያ ገደብ እንደሚነሳ ፕሬዚደንት ባይደን ፍንጭ ሰጡ። ገደቡ የሚነሳ ከሆነ በአሜሪካ ድጋፍ በተደረጉላት የጦር መሣሪያዎች ላይ የተጣለባት ገደብ እንዲላላላት በተደጋጋሚ ጥያቄ ያቀረበችው ዩክሬን ፍላጎት ይሞላል። ቀደም ብሎ የዩክሬን ባለሥልጣናት የሩሲያን መጠነ ሰፊ ወረራ ‘በታሰረ እጃቸው’ እንዲጋፈጡ መደረጋቸውን ሲገልጹ […]

ሶማሊያ ‘ከየትኛውም አገር የመጡ ወታደሮች ወደ ግዛቴ አልገቡም’ ስትል አስተባበለች

ከ 5 ሰአት በፊት የግብጽ ወታደሮች ወደ ሶማሊያ እየገቡ መሆኑ መዘገቡን ተከትሎ የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር በአገራቸው የየትኛውም አገር መንግሥት ወታደሮች እንደሌሉ በመግለጽ አስተባበሉ። የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ ባሬ ማክሰኞ ጳጉሜ 5/2016 ዓ.ም. ሞቃዲሾ ውስጥ ባደረጉት ንግግር፤ የትኛውም አገር ወደ ሶማሊያ ወደታሮቹን እያስገባ እንዳልሆነ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ ሶማሊያ እና ግብጽ ወታደራዊ […]

Emirates and Ethiopian neck and neck to launch Airbus HBCplus  – Runway Girl Network 

10 Sep2024 By Mary Kirby  Airbus says its new linefit, supplier-furnished HBCplus Ka-band satellite-supported broadband inflight connectivity solution is set to imminently launch aboard aircraft in line for delivery to either Emirates or Ethiopian Airlines. “We are entering into service with that product already so it’s coming basically in the next weeks. So, watch out for […]