በትግራይ፣ አማራ እና ኦሮሚያ ከ4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው

April 3, 2024  በትግራይ፣ አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ በጦርነትና ድርቅ ሳቢያ ባኹኑ ወቅት ከ4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው እንደሚገኙ ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። የትግራይ ትምህርት ቢሮ፣ ከጦርነቱ በኋላ ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዳልተመለሱ ለዋዜማ ተናግሯል። 105 ትምህርት ቤቶች አኹንም የተፈናቃዮች መጠለያ […]

የብልጽግና ፓርቲ 14 ሚልየን አባላት በሥራ ወይስ በአበል?

April 3, 2024 የብልጽግና ፓርቲ 14 ሚልየን አባላት በሥራ ወይስ በአበል?  (አዲስ ማለዳ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባቀረቡት የሦስት ቀናት የፕሮጀቶች ጉብኝት፣ የውይይት እና የስልጠና መርሃ ግብር መሰረት ለውይይት ተቀምጠው ነበር። በውይይቱ የተነሱ ሃሳቦችን የተተቸው እና የተሞገሰው ውይይቱ፣ የፖለቲካ ምህዳር ስለመጥበቡ፣ የብልጽግና ፓርቲ የመንግስት ሃብትን አጠቃቀም እና ሠላም በሚሉ ጉዳዮች ተመልክታዋለች። የፖለቲከኞች እስር፣ […]