የህውሓት እና የፋኖ ታጣቂዎች ጥምረት ስትራቴጂክ ወይንስ ታክቲካል ወይንስ ሌላ?
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ኮ/ል ደመቀ አዲስ ሹመት?፣ ጌታቸው ረዳ ስለወልቃይት ስምምነት፣ ድርድሩ ካለስምምነት ተበተነ፣ “ተከሰናል፤ ባንዳ ተቀጥሯል” ተመስገን፣ ኢሳያስ ጦር ማዘዣ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
”አማራና ትግራይን ማዋጋት የሚፈልጉ አሉ” ዐቢይ ፤ሦስት ነጫጭ ውሸቶች|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
የብልፅግና መመሪያ ስለፋኖና OLA፣ የህወሓት እውቅናና ዉዝግቡ፣ “የአማራ መከራ ተራዝሟል” ጄኔራሉ፣ ካምፕ የሆኑ ት/ቤቶች፣ የውጊያው ውሎ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Ethiopia – ጠቅላዩ አስቸግረውኛል ያሏቸው ባለስልጣናት፣ የአዲስ አበባው ንግግር አበቃ፣ ለህወሃት ከባድ መርዶ፣ ጌታቸው ስለወልቃይት፣ የራያው ተቃውሞ
Feta Daily News
Ethiopia – የመቀሌው ምክር ”ስለ ወልቃይት”
Feta Daily
“አቋም እንወስዳለን” የወልቃይት አስተዳደር
April 3, 2024
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ከሰሞኑ በወልቃይት ዙሪያ እየተደረጉ ስላሉ እንቅስቃሴዎች ምላሽ ሰተዋል።
April 3, 2024
በትግራይ፣ አማራ እና ኦሮሚያ ከ4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው
April 3, 2024 በትግራይ፣ አማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከቅድመ መደበኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ በጦርነትና ድርቅ ሳቢያ ባኹኑ ወቅት ከ4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው እንደሚገኙ ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች። የትግራይ ትምህርት ቢሮ፣ ከጦርነቱ በኋላ ከ1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት እንዳልተመለሱ ለዋዜማ ተናግሯል። 105 ትምህርት ቤቶች አኹንም የተፈናቃዮች መጠለያ […]
የብልጽግና ፓርቲ 14 ሚልየን አባላት በሥራ ወይስ በአበል?
April 3, 2024 የብልጽግና ፓርቲ 14 ሚልየን አባላት በሥራ ወይስ በአበል? (አዲስ ማለዳ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ባቀረቡት የሦስት ቀናት የፕሮጀቶች ጉብኝት፣ የውይይት እና የስልጠና መርሃ ግብር መሰረት ለውይይት ተቀምጠው ነበር። በውይይቱ የተነሱ ሃሳቦችን የተተቸው እና የተሞገሰው ውይይቱ፣ የፖለቲካ ምህዳር ስለመጥበቡ፣ የብልጽግና ፓርቲ የመንግስት ሃብትን አጠቃቀም እና ሠላም በሚሉ ጉዳዮች ተመልክታዋለች። የፖለቲከኞች እስር፣ […]