አሳሳቢው የብዝኀ ሕይወት ይዞታና ተስፋው
April 3, 2024 – DW Amharic በ1920ዎቹ ዓ,ም በተጀመረው የዘረመል ማእከሎችን የማደራጀት እሳቤ ኢትዮጵያ በዓለም ካሉ ስምንት ማዕከሎች አንዷ መሆኗን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም በእህል ዓይነቶች ብዛትና አንዳንዶቹም በኢትዮጵያ ብቻ መገኘታቸው በብዝኀ ሕይወት ሀብት ከፍተኛው ስፍራ ላይ እንዳስቀመጣትም ይገልጻሉ። ሆኖም በምድራችን የብዝሀ ሕይወት ስብጥር መመናመኑ ይገለጻል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ውጤት አንድምታ
April 3, 2024 – DW Amharic በቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ኢክረም ኤማሞግሉ የሚመሩት ተቃዋሚ ፓርቲ በትልልቆቹ የኢስታንቡል እና አንካራ ከተሞች አሸንፏል። ውጤቱ ለፕሬዝደንት ረቺብ ጠይብ ኤርዶኻን እና ፓርቲያቸው ትልቅ ሽንፈት ነው። ኤርዶኻን በተወለዱባት እና በከንቲባነት በመሯት ኢስታንቡል ፓርቲያቸው እንዲያሸንፍ የምርጫ ዘመቻውን መርተው የነበረ ቢሆንም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ስድስት የስልጣን ዓመታት እና ድጋፍ
April 3, 2024 – DW Amharic በመላው ኦሮሚያ ትላልቅ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ወደ ስልጣን የመጡበት እና በስድስት ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው አሳኩ የተባሉ ስራዎችን የሚያበረታታ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጀርመን የካናቢስ ዕጽ በውስን ሁኔታ ጥቅም ላይ እንዲውል መፍቀዷ
April 3, 2024 – DW Amharic የጀርመን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይም ቡንደስታግ ካናቢስ የተሰኘውን አደንዛዥ ዕዝ ፤በውስን ሁኔታ በግል መጠቀም የሚያስችል ህግ ትናንት ሰኞ አጽድቋል። ህጉ ለጀርመናውያን ካናቢስ የተሰኘውን አደንዛዥ ዕዝ በውስን መጠን የማምረት ፣ የመያዝ እና የመጠቀም መብት እንደሚያጎናጽፍ ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኮንጎ የመጀመሪያዋን ሴት ጠቅላይ ሚንስትር ሰየመች
April 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ፖለቲካ ፓርቲዎች
April 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ከእስር መፈታት ተቃውሞ ቀረበ
April 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
የእርሻ መሬት ለሥራ ዐጥ ወጣቶች እንዲሰጥ የሚጠይቅ ሰልፍ በራያ አዘቦ ተካሔደ
April 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ኔቶ እና የአውሮፓ ደህንነትን በተመለከተ ባይደንና ትረምፕ የተለያየ አተያይ አላቸው
April 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ከስድሳ በመቶ በላይ ኢትዮጵያውያን በከፋ ድህነት ውስጥ መውደቃቸው ተጠቆመ
April 3, 2024 – VOA Amharic … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ