አሳሳቢው የብዝኀ ሕይወት ይዞታና ተስፋው

April 3, 2024 – DW Amharic  በ1920ዎቹ ዓ,ም በተጀመረው የዘረመል ማእከሎችን የማደራጀት እሳቤ ኢትዮጵያ በዓለም ካሉ ስምንት ማዕከሎች አንዷ መሆኗን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም በእህል ዓይነቶች ብዛትና አንዳንዶቹም በኢትዮጵያ ብቻ መገኘታቸው በብዝኀ ሕይወት ሀብት ከፍተኛው ስፍራ ላይ እንዳስቀመጣትም ይገልጻሉ። ሆኖም በምድራችን የብዝሀ ሕይወት ስብጥር መመናመኑ ይገለጻል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ውጤት አንድምታ

April 3, 2024 – DW Amharic  በቱርክ አካባቢያዊ ምርጫ ኢክረም ኤማሞግሉ የሚመሩት ተቃዋሚ ፓርቲ በትልልቆቹ የኢስታንቡል እና አንካራ ከተሞች አሸንፏል። ውጤቱ ለፕሬዝደንት ረቺብ ጠይብ ኤርዶኻን እና ፓርቲያቸው ትልቅ ሽንፈት ነው። ኤርዶኻን በተወለዱባት እና በከንቲባነት በመሯት ኢስታንቡል ፓርቲያቸው እንዲያሸንፍ የምርጫ ዘመቻውን መርተው የነበረ ቢሆንም ሳይሳካላቸው ቀርቷል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ስድስት የስልጣን ዓመታት እና ድጋፍ

April 3, 2024 – DW Amharic  በመላው ኦሮሚያ ትላልቅ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ወደ ስልጣን የመጡበት እና በስድስት ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው አሳኩ የተባሉ ስራዎችን የሚያበረታታ የድጋፍ ሰልፍ ተደርጓል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ጀርመን የካናቢስ ዕጽ በውስን ሁኔታ ጥቅም ላይ እንዲውል መፍቀዷ

April 3, 2024 – DW Amharic  የጀርመን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ወይም ቡንደስታግ ካናቢስ የተሰኘውን አደንዛዥ ዕዝ ፤በውስን ሁኔታ በግል መጠቀም የሚያስችል ህግ ትናንት ሰኞ አጽድቋል። ህጉ ለጀርመናውያን ካናቢስ የተሰኘውን አደንዛዥ ዕዝ በውስን መጠን የማምረት ፣ የመያዝ እና የመጠቀም መብት እንደሚያጎናጽፍ ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ