ለማንነት ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል የተባለ የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች መገለጫ ጥናት ሊካሄድ ነው

7 መጋቢት 2025, 14:06 EAT በኢትዮጵያ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ለሚያነሷቸው የማንነት ጥያቄዎች “በሳይንሳዊ መንገድ” ምላሽ የሚሰጥ የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ማንነት መገለጫ ጥናት ሊያካሄድ ነው። ጥናቱ ለማካሄድ የሚያስችለው ስምምነት ባለፈው ሳምንት ረቡዕ የካቲት 19/2017 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ተፈራርመዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አማካኝነት የሚካሄደው ጥናት አምስት ዓመት እንደሚፈጅ […]

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት “ክልሉን ወደ ግጭት ለማስገባት ተንቀሳቅሰዋል” ያላቸውን የቦዴፓ አመራሮች አስጠነቀቀ

7 መጋቢት 2025, 14:06 EAT የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት “ክልሉን ዳግም ወደ ግጭት ለማስገባት እንቅስቃሴ ጀምረዋል” ያላቸውን “አንዳንድ” የተቃዋሚው ቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ቦዴፓ) አመራር እና አባሎችን አስጠነቀቀ። ቦዴፓ በበኩሉ ማስጠንቀቂያው፤ የፓርቲው አመራሮች በቅርቡ የተሻሻለው የክልሉ ሕገ መንግሥት “ተፈጻሚ እንዳይሆን” በዚህ ሳምንት ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ ካቀረቡት አቤቱታ ጋር የተያያዘ ነው ብሎ እንደሚያምን ገልጿል። የቤኒሻንጉል […]