የሕወሓት ታጣቂዎች በኮረም በኩል ያስጠጉት ሃይል በዋግኽምራ አንድ ወረዳን የያዙ ሲሆን አበርገሌን ግማሹን ተቆጣጥረዋል

March 31, 2024  የሕወሓት ታጣቂዎች በኮረም በኩል ያስጠጉት ሃይል በዋግኽምራ አንድ ወረዳን የያዙ ሲሆን አበርገሌን ግማሹን ተቆጣጥረዋል ሲል ኢኤምኤስ በሰበር ዜና ዘግቧል።

“ ከተጎጂዎች መካከል 30,427 ህፃናት ናቸው። የሟቾች ቁጥር ከ40 በላይ ደርሷል ” – ሴቭ ዘ ቺልድረን

March 31, 2024  “ ከተጎጂዎች መካከል 30,427 ህፃናት ናቸው። የሟቾች ቁጥር ከ40 በላይ ደርሷል ” – ሴቭ ዘ ቺልድረን በሶማሌ ክልል ከተከሰተ የወራት ያለፈው የጎርፍ አደጋ የውሃ መጠኑ እየቀነሰ የመጣ ቢሆንም ትንበያዎች የሚያመለክቱት በመጪው የዝናብ ወቅት ከፍተኛ የጎርፍ አደጋ ሊከሰት እንዲሚችል ስለሆነ፣ ህብረተሰቡም አሁንም ካለፈው የጎርፍ አደጋ ገና እያገገመ በመሆኑ፣ ትልቅ ፈተናና ስጋት መፍጠሩን በቦታው […]

የትግራይና የአማራ ክልል የሚወዛገቡባቸውን አካባቢዎች በተመለከተ በሚቀጥሉት ቀናት የሚከተሉት እርምጃዎች ይወስዳሉ

ራያ ፣ ጠለምት እና ወልቃይት ታጣቂዎችን ማስወጣት ተፈናቃዮችን መመለስና አዲስ የአስተዳደር መዋቅር መዘርጋት እንቅስቃሴ ተጀመረ By wazemaradio  MAR 31, 2024 ዋዜማ- የወሰን ይገባኛል የሚነሳባቸውን አካባቢዎች (የራያ ፣ ጠለምት እና ወልቃይት) በተመለከተ የትግራይና የአማራ ክልል አመራሮች የፕሪቶሪያውን የሰላም ውል ተንተርሰው በደረሱት የመተግበሪያ ስምምነት መሰረት ታጣቂዎችን ማስወጣት ተፈናቃዮችን መመለስና አዲስ የአስተዳደር መዋቅር መዘርጋትን ጨምሮ የተለያዩ እንቅስቃሴዎች ለማድረግ […]