በፒያሳ ለኮሪደር ልማት የፈረሱ ሰፈሮችን ጨምሮ በከተማው በርካታ ቦታዎች የሊዝ ጨረታ ወጣ
April 22, 2024 ዋዜማ– የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ ከአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም ፊት ለፊት ለኮሪደር ልማት በሚል የፈረሱ ሰፈሮችን ጨምሮ ከ250 በላይ በሚሆኑ ቦታዎች ላይ የሊዝ ጨረታ ማውጣቱን ዋዜማ ከተመለከተችው የጨረታው ሰነድ ተረድታለች። የሊዝ ጨረታው ከለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ውጭ በተቀሩት የከተማው አስር ክፍለ ከተሞች […]
የኢትዮጵያውያን ስደተኞች መዳረሻ የሆነችው ደቡብ አፍሪካ ያቀደችው የኢሚግሬሽን ማሻሻያ ምን ይዟል?
ከ 5 ሰአት በፊት የበርካታ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች መዳረሻ የሆነቸው ደቡብ አፍሪካ እየሠራችበት ያለውን ‘የቅኝ ግዛት’ የኢሚግሬሽን ሥርዓት ልታሻሽል መሆኑን አስታውቃለች። የደቡብ አፍሪካ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር የአገሪቱ የኢሚግሬሽን ሕግጋት ጠበቅ ያሉ እንዲሆኑ እና የዜግነት እንዲሁም የጥገኝነት ሂደቶችን የሚያሻሽለውን አዲሱን ዕቅድ ይፋ አድርገዋል። የኢሚግሬሽን ማሻሻያ ሃሳቡ ይፋ በሆነበት ዕለት ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት ሚኒስትሩ ዶ/ር አሮን ሞትሶአሌዲ […]
ዜሌንስኪ፤ አሜሪካ ለዩክሬን የጸደቀችው ድጋፍ የሩሲያን ግስጋሴ ለማዘግየት ሊያግዝ ይችላል አሉ
ከ 2 ሰአት በፊት የየክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ለአገራቸው ያጸደቀው የ61 ቢሊዮን ዶላር እርዳታ ማዕቀፍ በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎችን ሕይወት ሊታደግ ይችላል አሉ። ፕሬዝዳንቱ ከወራት መዘግየት በኋላ የአሜሪካ ምክር ቤት አገራቸው የሩሲያን ወረራ ለመቋቋም የሚያስችላትን እርዳታ በማጸደቁ አመስግነዋል። የአንድ አገር መጻኢ ዕድል በራሱ በፖለቲከኞች መወሰኑ የተለመደ ቢሆንም እንደ ዩክሬን ግን ቀጣዩ ዕጣ […]
ኔታንያሁ አሜሪካ በእስራኤል ጦር ላይ የምትጥለውን ማንኛውንም ማዕቀብ እንደማይቀበሉት ገለጹ
ከ 3 ሰአት በፊት አሜሪካ ለአንድ የእስራኤል የጦር ክፍል የምትሰጠውን እርዳታ ለማቋረጥ ማቀዷን ከተዘገበ በኋላ በመከላከያ ሠራዊቱ ላይ የሚጣለውን ማንኛውንም ማዕቀብ እንደማይቀበሉ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ገለጹ። “በሙሉ አቅሜ እታገላለሁ” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። አክሲዮስ የዜና ጣቢያ እንደዘገበው ከሆነ የእስራኤሉ የኔትዛህ ይሁዳ ሻለቃ በዌስት ባንክ በሚፈጽመው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ምክንያት ዩናይትድ ስቴትስ ማዕቀብ ልትጥልበት […]
ዛሬ በመላው ዓለም የሚከበረው የምድር ቀን ምንድን ነው? ምንስ ዓላማ አለው?
ከ 5 ሰአት በፊት በዓለም ዙሪያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የአካባቢ ጥበቃ እንቅስቃሴን ለማክበር በየዓመቱ የተለያዩ ተግባራትን ያከናውናሉ። በአውሮፓውያኑ 1970 በዩናይትድ ስቴትስ የተጀመረው ይህ አከባበር አሁን በዓለም ዙሪያ ታስቦ ይውላል። የምድር ቀን ምንድን ነው? እና መቼስ ታስቦ ይውላል? በምድር ቀን አካባቢን የመጠበቅን አስፈላጊነት ለማጉላት ያለመ ዓለም አቀፍ ዝግጅት በየዓመቱ በአውሮፓውያኑ ዛሬ ሚያዝያ 22 (ሚያዝያ 14/2016 ዓ.ም.) […]
የትግል አደራ አይታጠፍም ፣ዳግም በጅምላ አንገደልም፣
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ጋር የተደረገ ቆይታ
AddisWalta – AW
“እኔም ስሰማ ደንግጫለሁ” ከቀሲስ በላይ ጀርባ ያለውን እውነት ከአባ ህጻን አንደበት!! | Aba Hisan | Kesis Belaye | Orthodox Church
Yegna Tv የኛ ቲቪ
የጀዋር የእስርቤት ሁኔታ እንደተናገረው አይደለም | የአንዳርጋቸው ውለታ ቢስነት | ልጠይቀው ሄጄ ሰድቦ ነበር የመለሰኝ | ቤተልሔም ታፈሰ | Ethiopia
Andafta
‘ወረራውን የቀየሰው የፌዴራሉ መንግስት ነው’ | ፋኖ ህወሓትን ይዋጋል ወይስ ሌላ ስልት ይቀይሳል | አብዩ ብርሌ | Andafta Mogach | Ethiopia
Andafta