ከራያ አላማጣና ሌሎች ወረዳዎች ብዙ ህዝብ እየተፈናቀለ ነው

April 23, 2024 – DW Amharic  ሰሞኑን በራያ አላማጣና አካባቢው ከተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ጋር በተያያዘ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች አሁንም ህብረተሰቡ ከሚያደርግላቸው ድጋፍ ውጪ ድጋፍ እንዳላገኙ አመለከቱ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በኢትዮጵያ ጉዳይ የሰባት ሀገራት የጋራ ጥሪ

April 23, 2024 – DW Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ የተወሳሰቡ የፖለቲካ እና የጸጥታ ቀውሶችን ለመፍታት ብሎም በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ ብቸኛው መንገድ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ ውይይት ማድረግ መሆኑን በኢትዮጵያ የሚገኙ የ 7 ሀገራት ኤምባሲዎች በጋራ ባወጡት መግለጫ ገለፁ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከአማራ ክልል በተነሱ ተሽከርካሪዎች ላይ በኦሮሚያ ክልል እገታ ተፈፀመ

April 23, 2024 – Konjit Sitotaw  አማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ከአማራ ክልል በተነሱ ተሽከርካሪዎች ላይ ባለፈው ሳምንት ዓርብ በርካታ ሰዎችን አፍኖ መውሰዱን ዋዜማ በስፍራው ካሉ ምንጮቿ ሰምታለች። አማጺው ቡድን እገታውን የፈጸመው፣ በጎሃጽዮን እና ቱሉ ሚልኪ ከተሞች መሃል ባለች ቢቱ ወንዝ ተብላ በምትጠራ ሥፍራ እንደሆነ ምንጮች ተናግረዋል። እገታው የተፈጸመው፣ መነሻውን […]

የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች በጋምቤላ ያደረሱት ጥቃት

April 23, 2024 – DW Amharic  በጋምቤላ ክልል አኙዋ ብሔረሰብ ዞን ጆር ወረዳ ውስጥ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም ከደቡብ ሱዳን የመጡ ታጣቂዎችና በክልሉ ውስጥ የሚገኙ ጸረ ሰላም የተባሉ ሀይሎች በመተባበር ባደረሱት ጥቃት 738 ቤቶች መቃጠላቸው ተገለጸ፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በሃሰተኛ ሰነድ ገንዘብ በማዘዋወር የተጠረጠሩት የሃይማኖት አባት ጉዳይ

April 23, 2024 – DW Amharic  ባለፈው ሳምንት በአፍሪካ ኅብረት ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብና ከአፍሪካ ኅብረት የክፍያ ሰነድ ጋር ተመሳስለው የተዘጋጁ የተለያዩ ሐሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም፣ ከአፍሪካ ኅብረት የባንክ ሒሳብ ወደ ሌላ የባንክ ሒሳብ ከስድስት ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማዘዋወር ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር ውለዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ኢትዮጵያ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አቋም

April 23, 2024 – DW Amharic  የገንዘብ ሚንሰትር አቶ አህመድ ሺዴን ጨምሮ ሌሎች ባለስልጣናት ሰሞኑን ከዓለም ባንክ (WB) እና ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት(IMF) ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በዩናይትድ ስቴትስ ተወያይተዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእስራኤል እና የኢራን ቁርቁስ ወዴት ያመራል?

April 23, 2024 – DW Amharic  የኢራን እና የእስራኤልን ቁርቁስ በአንክሮ የሚከታተሉ ጉምቱ ዲፕሎማቶች እና ተንታኞች መካከለኛው ምሥራቅን የሚያዳርስ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ሰግተዋል። በደማስቆ የተፈጸመ ጥቃት የሁለቱን ሀገራት የበርካታ አስርት ዓመታት የእጅ አዙር ፍልሚያ ገሀድ ቢያወጣውም በመካከላቸው በቂ ቂም እና አለመተማመን አለ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ባይደን ስለ ጽንስ ማስወረድ ለመነጋገር ፍሎሪዳ ናቸው፣ የትረምፕ የኒው ዮርክ ፍርድ ሂደት ዐዲስ ምዕራፍ ይይዛል

April 23, 2024 – VOA Amharic ዛሬ ሰኞ በመክፈቻ ንግግሮች የተጀመረው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፍርድ ሂደት ዐዲስ ምዕራፍ ይይዛል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለም የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ስለ ሥነ ተዋልዶ መብቶች ለመናገር ነገ ማክሰኞ በታምፓ ፍሎሪዳ የምርጫ ዘመቻ ያደርጋሉ። የቪኦኤ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። … … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ […]