የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የ30 ዓመታት ጉዞ

April 5, 2024 – DW Amharic ግጭትና የጸጥታ ስጋት ባልተለየው የኦሮሚያ የክልል፤ የክልሉ መንግሥት የ30 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ ያለውን የሦስት ቀናት አውደ ርዕይ ከትናንት ጀምሮ እያካሄደ ነው። የክልሉ መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አስተናብሮታል በተባለው በዚህ አውደ ርዕይ ላይ የክልሉ መንግሥት ሁሉም መዋቅሮች እንደየ ዘርፋቸው አሳክተናል ያሉትን ሥራዎቻቸውን ይዘው ቀርበዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአርሰናሉ ዚንቼንኮ አገሬ ዩክሬን ጥሪ ብታቀርብልኝ ለመዋጋት እዘምታለሁ አለ

April 5, 2024 – BBC Amharic የአርሰናሉ ተከላካይ አሌክሳንደር ዚንቼንኮ አገሬ ዩክሬን ጥሪ ብታቀርብልኝ ለውጊያ ለመዝመት ዝግጁ ነኝ አለ። … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን (ኔቶ) 75ኛ ዓመት በዓል

April 5, 2024 – DW Amharic  የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ የተመሠረተበትን 75ኛ ዓመት አባል ሃገራት በተገኙበት ብራስልስ ቤልጂየም ላይ ዛሬ ተከበረ። አባል ሃገራቱ በተሰባሰቡበት በዋናነት የወቅቱ ስጋት ባሉት የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ተነጋግረዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Savior from underground: The new found hope for water-stressed Gondar city  – InfoNile 

By Emebet Demeke In a city where authorities supply clean drinking water once a fortnight, residents remain upbeat and are taking on the survival struggle by the horns.  Gondar, located in Northern Ethiopia, has a shortage of clean water, which has repeatedly challenged this city of more than 400,000 residents. Residents here mainly rely on underground […]

Ethiopia: Securitizing the Ethiopia-Sudan Border – How Cross-Border Conflict Is Shaping Trade and the Control of Land

4 APRIL 2024 Chatham House (London) ANALYSIS Long-running border disputes between Ethiopia and Sudan are intersecting with other internal conflicts, bringing greater militarization and economic instability. Violent conflict along the Ethiopia-Sudan border is profoundly destabilizing communities on both sides, disrupting trade in key resources and displacing thousands of people from productive farmlands. Trade routes are […]

የኢትዮጵያ ሰነድ ሙዓለ ንዋይ ሽያጭ

April 5, 2024 – DW Amharic  የኢትዮጵያ ሰነድ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ 1.51 ቢሊየን ብር ማሰባሰቡን አስታወቀ። ካፒታል ገበያው ያሰባሰበው የገንዘብ መጠን ካቀደው 631 ሚሊዮን ብር በ240 እጥፍ ክፍያ ያለው እንደሆነም ተገልጿል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ