We Will See a Democratic Election in Africa, Especially in Ethiopia, When Pigs Fly – Borkena 21:34
March 16, 2026 Nama Nekemto The bedrock of any robust democracy lies in the unwavering integrity of its electoral processes, where the trust placed in the outcome is directly proportional to the perceived independence and transparency of its administration. Ensuring that the will of the people is accurately reflected requires stringent oversight throughout the entire […]
CPaT announces new contract with Ethiopian Airlines – American Journal of Transportation
posted by AJOT | Mar 16 2026 at 11:10 AM | Air Cargo CPaT Global announced a new contract with Ethiopian Airlines. CPaT will provide Ethiopian Airlines with Aircraft Systems courses for the Airbus A350, Boeing B737NG, B737 MAX, B737‑800BCF, B777, B787, and the Dash8‑Q400, supporting their large and diverse fleet, along with Interactive Diagrams, Differences courses, and CPaT’s […]
Dangote seals US$4.2 billion gas deal with China’s Gcl Group to power its Ethiopian fertiliser megaproject – People Gazette 12:41
The agreement, signed in Lagos, reinforces one of the most significant China–Africa industrial partnerships to date, according to Dangote Industries Limited. PRESS RELEASE • March 16, 2026 Dangote Group Dangote Industries Limited (DIL) and GCL Group, China’s leading private energy conglomerate, have formalised a landmark US$4.2 billion, 25‑year natural gas supply agreement to power Dangote Group’s […]
ቀጥታ,ዩኬ ከኢራን ጋር በተያያዘ ወደ “ሰፊ ጦርነት” ተስባ እንደማገትባ አስታወቀች
የዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ኪር ስታርመር አገራቸው ከኢራን ጋር በተያያዘ ወደ “ሠፊ ጦርነት” ተስባ እንደማትገባ፤ ነገር ግን የሆርሙዝ ወሽመጥ እንዲከፈት ለማድረግ “ከአጋሮች ጋር እንደምትሠራ” ተናገሩ። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
በኬንያ በጎርፍ መጥለቅለቅ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 66 ደረሰ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 መጋቢት 2026, 08:28 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በኬንያ በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰ የጎርፍ መጥለቅለቅ ቢያንስ 66 ሰዎች መሞታቸው ተነግሯል። የአገሪቱ ፖሊስ እንዳስታወቀው ሰሞኑን ባጋጠመው የጎርፍ መጥለቅለቅ ተጨማሪ አራት ሰዎች የሞቱ ሲሆን፣ በአጠቃላይ ባለፈው ሳምንት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 66 መድረሱን ገልጿል። በመዲናዋ ናይሮቢ ከፍተኛ ዝናብ የጣለ ቢሆንም በሰዎች ላይ ተጨማሪ […]
አሜሪካ እና እስራኤል፤ በኢራን ላይ ምን ዓይነት ሳይበር ጥቃቶች ፈጸሙ? ኢራንስ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 መጋቢት 2026, 07:02 EAT የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ወታደራዊ ጥቃት የመፈጸም ኃይልን የተመለከቱ ውይይቶች በሚነሱባቸው ወቅቶች አሜሪካ እና እስራኤል እንዴት ኢራንን እያጠቁ እንደሆነ በምሥል ጭምር ከማሳየት ወደ ኋላ አይሉም። በባለሙያ የተዘጋጁ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎችን የሚጠቀመው የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ፤ ጥቅም ላይ እየዋሉ ያሉ የመሣሪያ፣ የጄት እና የመርከብ ዓይነቶችን የሚያሳዩ ልጥፎችን […]
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን “በበርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች” ላይ ተነጋገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 መጋቢት 2026, 16:03 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር “በበርካታ ወቅታዊ ጉዳዮች” ላይ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የሩሲያ መንግሥት አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዛሬ ሰኞ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም. በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ባሰፈሩት አጭር ጽሑፍ፤ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር “ውጤታማ” የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። […]
አሜሪካ በኢራኗ ኻርግ ደሴት ላይ የፈጸመችው ጥቃት በጦርነቱ ሂደት ላይ ምን ውጤት ይኖረዋል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 16 መጋቢት 2026, 07:01 EAT የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ኃይሎች ቅዳሜ ዕለት በኢራን ኻርግ ደሴት ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታውቀዋል። የአሜሪካ መከላከያ ጥቃት ያደረሰበት አነስተኛው ኻርግ ደሴት የኢራን ምጣኔ ሃብት ዋልታ እና ማገር እንደሆነ ይነገርለታል። በኻርግ ደሴት ላይ የሚገኘው የነዳጅ ማከማቻ በኢራን ምጣኔ ሃብት ጉልህ ሥፍራ ያለው […]
ከሰሞኑ እየተካሄዱ ያሉ የምርጫ ክርክሮችን በተመለከተ የታዘብኳቸውን ነገሮች በተለይ ክርክሮቹን ከሚያቀርቡ ሚዲያዎች ጋር በተያያዘ የተመለከትሁትን ጉዳይ ላንሳ።
MistreSilasie Tamerat ከሰሞኑ እየተካሄዱ ያሉ የምርጫ ክርክሮችን በተመለከተ የታዘብኳቸውን ነገሮች በተለይ ክርክሮቹን ከሚያቀርቡ ሚዲያዎች ጋር በተያያዘ የተመለከትሁትን ጉዳይ ላንሳ። የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን እና አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የምርጫ ክርክር እንዲደረግ ያዘጋጁት ብልጽግና ፓርቲ በሕዝብ ሀብት የሰራቸው ነገር ግን ሕዝብ ተኮር ባልሆኑት፤ ይልቁንም የአዲስ አበባን ሕዝብ ለከፋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል በዳረጉት የኮሪደር ‘ልማት’ ትሩፋት በሆኑ ፕሮጀክቶች […]
የትግማራ ጥምረት: አሸዋ ላይ የቆመ ጎጆ | ‘ኢትዮጵያን ተዉልን’!? | የጠሚው የUAE ጉብኝት አንድምታዎች
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
