በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ በትጥቅ የታገዘ የጎሳ ግጭት አገረሸ

March 20, 2024 – Konjit Sitotaw  በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ በትጥቅ የታገዘ የጎሳ ግጭት በድጋሚ ማገርሸቱን ዋዜማ ከምንጮች ሰምታለች። ግጭቱ ያገረሸው፣ በልዩ ወረዳዋ አራት ቀበሌዎች እንደኾነ ምንጮች ተናግረዋል። የክልሉ መንግሥት በልዩ ወረዳዋ የተወሰኑ ቀበሌዎች በዋናነት በአኝዋክ እና ኑዌር ጎሳዎች መካከል ለሚቀሰቀሰው የጎሳ ግጭት ዘላቂ መፍትሄ ለማስገኘት በርካታ ሕዝባዊ ውይይቶችን ቢያደርግም፣ እስካኹን ግጭቱን በዘላቂነት ማስቆም አልተቻለም። በተደጋጋሚ […]

ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተላለፈ የጀግና መሪያችን ሽኝት እና የ‹‹ዘመቻ ውባንተ›› ጥሪ!

March 20, 2024  ከአማራ ፋኖ በጎንደር የተላለፈ የጀግና መሪያችን ሽኝት እና የ‹‹ዘመቻ ውባንተ›› ጥሪ! አገር ሰሪው ታላቁና ጀግናው የአማራ ሕዝብ ባለንበት በ21ኛው ክ/ዘመን እንደ ሕዝብ ለከፋ የሰብዓዊ ቀውስና ምስቅልቅል ተዳርጎ፣ በሀገሩ ላይ የዘር ማፅዳትና ማጥፋት ዓለማቀፍ ወንጀል እየተፈፀመበት፣ በአገዛዙ የጀምላ ፍጅትና ጦርነት ታውጆበት፣ ህልውናው ከምን ግዜውም በላይ የከፋ አደጋ ላይ ወድቆ ይገኛል። ይሁንና በዚህ ወሳኝ […]

ኢትዮጵያ በአፍሪቃ ጨዋታዎች ተጨማሪ ወርቅ አገኘች

March 20, 2024 – DW Amharic ጋና አክራ ውስጥ በሚከናወነው የአፍሪቃ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ቡድን እንደተጠበቀው ተጨማሪ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘ ። ዛሬ ጠዋት በተከናወነው የ20 ኪሎ ሜትር የወንዶች የርምጃ ፉክክር በአትሌት ምስጋና ዋቁማ ኢትዮጵያ ወርቅ አግኝታለች ። በተመሳሳይ የሴቶች የርምጃ ፉክክር በኢትዮጵያዊቷ አትሌት ስንታየሁ ማስሬ የብር ሜዳልያ ተገኝቷል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በውስብስብ ችግሮች ውስጥ የምታልፈው ኢትዮጵያ ዕፎይታ ትሻለች!

March 20, 2024 – EthiopianReporter.com  ኢትዮጵያ በሁሉም መስኮች በበርካታ ውስብስብ ችግሮች ውስጥ እያለፈች ነው፡፡ ሰላም የራቃት ኢትዮጵያ በተለያዩ ሥፍራዎች በሚካሄዱ ግጭቶች መታመስ ከጀመረች ዓመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡ ግጭቶቹ የበርካታ ንፁኃን ወገኖችን ሕይወት ከመቅጠፋቸው ባሻገር፣ በአገርና በሕዝብ ንብረት ላይ ከባድ ጉዳት እያደረሱ ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የፓርኮች፣ የሪዞርቶችና ከቱሪዝም ጋር የተገናኙ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው፡፡ […]

በደብረ ብርሃን በካምፕ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ዕርዳታ በመቋረጡ ወደ ቀን ሥራ እየተሰማሩ ነው ተባለ

 EthiopianReporter.com  በደብረ ብርሃን በካምፕ የሚገኙ ተፈናቃዮች ዜና በደብረ ብርሃን በካምፕ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ዕርዳታ በመቋረጡ ወደ ቀን ሥራ እየተሰማሩ ነው… አበበ ፍቅር ቀን: March 20, 2024 ከተለያ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በደብረ ብርሃን ከተማ መጠለያ ካምፕ የሚገኙ ተፈናዮች ከመንግሥትና ከተለያዩ በጎ አድራጎት ማኅበራት ይደረግ የነበረው ድጋፍ በመቋረጡ ወደ ቀን ሥራ መግባታቸው ተገለጸ፡፡ […]

በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ሕይወት የሚያልፈው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መሆኑ ተገለጸ

EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ በኢትዮጵያ 52 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ሕይወት የሚያልፈው ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች መሆኑ ተገለጸ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: March 20, 2024 በየማነ ብርሃኑ በኢትዮጵያ ከ52 በመቶ በላይ የሚሆኑ ዜጎች ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ሕይወታቸውን በማጣት ላይ እንደሚገኙ የቅርብ ጥናቶች ማረጋገጣቸው ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማኅበር ከመጋቢት 8 እስከ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. ‹‹ሁሉን አቀፍ የጤና ተደራሽነት›› በሚል […]

በትግራይ የሲሚንቶ ፋብሪካን 49 በመቶ ድርሻ ለውጭ አገር ኩባንያዎች ለመሸጥ ዕቅድ መያዙ ተሰማ

EthiopianReporter.com  በተመስገን ተጋፋው March 20, 2024 የፋብሪካው የቦርድ አመራር ፕሬዚዳንት (ሰብሳቢ) አቶ አሸናፊ ኃይሌ በትግራይ ክልል ከመቀሌ ከተማ ምዕራብ አቅጣጫ 18 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘውን የተጎጋ ሲሚንቶ ፋብሪካን በ17.2 ቢሊዮን ብር ለመገንባት ከባንኮች ብድር ማግኘት ካልተቻለ፣ 49 በመቶ አክሲዮኑን ለውጭ ኩባንያዎች ለመሸጥ ዕቅድ መያዙን የፋብሪካው የቦርድ ሰብሳቢ አስታወቁ፡፡ የትግራይ ክልል የንግድ ዘርፍ ማኅበራትና የፋብሪካው […]

አስጎብኚ ድርጅቶች ለጥያቄያቸው ምላሽ ሳያገኙ እንደገና ተመዝገቡ መባላቸውን ተቃወሙ

EthiopianReporter.com  በበጋዜጣዉ ሪፓርተር March 20, 2024 በፅዮን ታደሰ ሲያቀርቧቸው የነበሩ ጥያቄዎች ምላሽ ሳያገኙ እንደገና ‹‹ተመዝገቡ›› መባሉ፣ ተገቢ እንዳልሆነ አስጎብኚ ድርጅቶች አስታወቁ፡፡ ቀደም ሲል አስጎብኚ ድርጅቶች ያቀረቧቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሳይሰጥባቸው የቱሪዝም ሚኒስቴር ዳግም ምዝገባ እንዲካሄድ መጠየቁ አግባብ አለመሆኑን፣ የታላቁ የኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር ገልጿል፡፡ ላለፉት አምስት ዓመታት ድርጅቶቹ ያልከፈሉትን ውዝፍ የግብር ዕዳ መክፈል እንዲችሉ፣ የብድር አገልግሎት […]