በጋዛ ከእስራኤል ጎን ተሰልፈው የተዋጉ ዜጎቿ እስር እንደሚጠብቃቸው ደቡብ አፍሪካ አስታወቀች

14 መጋቢት 2024, 15:08 EAT ደቡብ አፍሪካ በጋዛ ውስጥ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ውስጥ ከእስራኤል ጦር ሠራዊት ጉን ተሰልፈው የሚዋጉ ዜጎቿ እስር እንደሚጠብቃቸው አስጠነቀቀች። የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ከእስራኤል የመከላከያ ኃይሎች ጋር በመሆን እየተካሄደ ባለው ጦርነት የተሳተፉ የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ወደ አገራቸው በሚመለሱ ጊዜ በቁጥጥር ስር ይውላሉ ማለታቸውን አሶሺየትድ ፕሬስ (ኤፒ) ዘግቧል። “የደቡብ አፍሪካ […]

በትግራይ ክልል ሰላም ቢሰፍንም ጽኑ ረሃብ ህፃናት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው

March 14, 2024 – VOA Amharic ዋሽንግተን ዲሲ — በትግራይ ክልል የተካሄደው ጦርነት አብቅቶ አሁን ሰላም ቢሰፍንም፣ ጦርነቱ ትቶት የሄደው ጠባሳ ከድርቅ እና የርዳታ አያያዝ ጉድለት ጋራ ተደማምሮ፣ በአንድ ወቅት ለምለም የነበረውን ሜዳ አሁን ምድረበዳ አድርጎታል። ፊታቸው በጭንቀት የተሞላ እናቶችም ልጆቻቸው በምግብ እጦት ሲዳከሙ እርዳታ በማጣት ይመለከታሉ። በትግራይ ክልል ደቡብ ምስራቅ ውስጥ የሚገኘው እና 13ሺህ ሰዎች የሚኖ… … […]

ትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች እሮሮ

March 14, 2024 – DW Amharic  በትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች አሁንም ወደ መኖሪያችን ባለመመለሳችን ለከፋ ሁኔታ ተዳርገናል ሲሉ ገለጡ ። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከሰላም ስምምነቱ በኋላም ጭምር መፈናቀሉ መቀጠሉን ገልጧል ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ አባላት እንዲፈቱ ተጠየቀ

March 14, 2024 – DW Amharic በኢትዮጵያ የተለያዩ ክፍሎች በእስር ላይ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የሆኑ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት ከእስር እንዲለቀቁ ቤተሰቦቻቸው እና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጠየቁ ።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቄሌም ወለጋ በፀጥታ ችግር የሰዎች ሕይወት እየጠፋ ነው

March 14, 2024 – DW Amharic በቄለም ወለጋ ዞን ጊዳሚ ወረዳ እና በምዕራብ ወለጋ ዞን ቆንዳላ ወረዳ ውስጥ በሚስተዋለው የፀጥታ ችግር በንግድ እንቅስቃሴ ላይ ተጽእኖ ማሳደሩን የአካባቢው ነዋሪዎኢትዮጵያች አስታወቁ ። አልፎ አልፎ በታጣቂዎች እና ጸጥታ ኃይላት መካከል በሚከሰቱ ግጭቶች ምክንያት በሰው ሕይወትና ንብረት ላይ አሁንም ጉዳት እየደረሰ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ