የህወሓት ረጅም ስብሰባ መጠናቀቁ ፍንጭ ተሰጠ።

January 28, 2024 – Konjit Sitotaw  ህወሓት ለ41 ቀናት ፤ የጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕረዚደንት ከ64 ቀናት በላይ መካሄዱ የሚገልፁት ረጅም ስብሰባ ዛሬ መጠናቀቁ ፍንጭ ተሰጠ። ፕረዚደንት አቶ ጌታቸው ረዳ ዛሬ ጥር 19/2016 ዓ.ም አመሻሽ ” ኢንስቲትዩት ግርዓልታ ንመፅናዕትን ስልጠናን ” ከትግራይ ህዝባዊ ግንኙነቶች ጉባኤ በመተባበር ባዘጋጀው የሁለት ቀን ውይይት ማጠቃለያ ተገኝተው እንዳሉት ድርጅታቸው ህወሓት ያካሄደው የግምገማ ፣ ሂስና […]

ከጎጃም ዕዝ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ!

January 28, 2024 ከጎጃም ዕዝ ፋኖ የተሰጠ መግለጫ! እንደሚታወቀው በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር እልቂትና የሕልውና ስጋት ለመቀልበስ የአማራ ፋኖ አይተኬ ዋጋ በመክፈል ትግሉን በድል እየተወጣ ይገኛል። የጠላት ሃይል ከትላንት የከፋ ወረራውን በሕዝባችን ላይ እየፈፀመ ቢገኝም ፅናትን ውርሱ ያደረገው የፋኖ ሃይል ውድ ህይወቱን አስይዞ ለክብርና ነፃነት የሚደረገውን ጉዞ እያሳለጠ ይገኛል። ይህ ትግል አሁን ካለበት በተሻለ […]

የጠልሰም ጥበብ – በመጥፋት ጎዳና ፤

Mesfin Mamo Tessema * የጠልሰም ጥበብ – በመጥፋት ጎዳና ፤ ኅዳር ሲታጠን…ጠልሰም ሲጠለሰም፤ ሁለቱም ውሃ ጥም ሲቆርጡ አንጀትን ያረሰርሳሉ ነብስንም ያለመልማሉ። ከጥበብ ጋራ ከሚፈስሱ የሸንተረር ምንጮች መካከል እንደ ጠልሰም ያለ ኩልል ያለ ውሃስ ከወዴት ይገኛል…ጠልሰም ጥበብ…ጠልሰም ባህረ ምስጢር…ጠልሰም ጸጋ…ጠልሰም የፈጣሪ እጆች…ጠልሰም የእውቀት ሰማይ…ጠልሰም ስዕል…ጠልሰም ቀለማት…ጠልሰም…ሞት ያደፈጠበት የሕይወት መንገድ ነው። በተፈጥሮ ውስጥ የተገለጡ ምድርና ሰማይ፤ በቀለማት […]