በአማራና ትግራይ ክልሎች የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደቀያቸው ባለመመለሳቸው ለሞት፣ ለከፍተኛ ርሃብ እና የተለያዩ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጋልጠዋል

January 30, 2024 ኢሰመጉ በአማራና ትግራይ ክልሎች የሚገኙ ተፈናቃዮች ወደቀያቸው ባለመመለሳቸው ለሞት፣ ለከፍተኛ ርሃብ እና የተለያዩ ሰብዓዊ ቀውሶች ተጋልጠዋል ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ ገልጧል። ኢሰመጉ፣ በትግራይ ክልል በሽረ፣ አክሱም፣ አቢአዲ፣ መቀሌ እና አዲግራት ከተሞች የሚገኙ ተፈናቃዮች፣ የረድዔት ድርጅቶች የምግብ ዕርዳታ በመቋረጡና የፌደራሉና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ ባለማቅረባቸው፣ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በርሃብ ለሞት እንደተዳረጉ […]

ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ተፈጻሚ ሊኾን አይችልም = ሴናተር ኢልሃን ኦማር

January 30, 2024 – Konjit Sitotaw በአሜሪካ ሕግ መምሪያ የእንደራሲዎች ምክር ቤት አባል ትውልደ ሱማሊያዊቷ ኢልሃን ኦማር፣ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችው የባሕር በር የመግባቢያ ስምምነት ተፈጻሚ ሊኾን አይችልም በማለት መናገራቸውን የሱማሊያ ዜና ምንጮች ዘግበዋል። ኢልሃን ኦማር ሚኖሶታ ግዛት ውስጥ ለሱማሊያዊያንና ትውልደ ሱማሊያዊያን በሱማሊኛ ቋንቋ ባደረጉት ንግግር፣ እኔ የአሜሪካ ኮንግሬስ ውስጥ ተቀምጩ የሱማሊያን መሬት ማንም ፈጽሞ ሊወስደው አይችልም […]