ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ስልጣን ሊለቁ ነው፣ጠቅላይ ሚንስትሩ ለምን ይዋሻሉ? ፓርቲዎች እንዲታገዱ ተጠየቀ Zewdu Show 060326
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው
4 ኪሎ ላይ ያነጣጠረው የኢራን ሚሳኤል | ህውሃት እጅ የገባው ድሮን ምስጢር | ሳውዲ እና ኤርትራ ጦር ተማዘዙ? | Ethiopia
Andafta
የኢራን 6ቱ ሚስጥራዊ ሚሳኤሎች ታወቁ! | ኢራን የደበቀችው ኑክሌር ተሸካሚ ሀይፐርሶኒክ | ኔታንያሁ ደነገጡ እስራኤል ተጨነቀች | Ethiopia
Andafta
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ተዋጊዎች “የጦር ወንጀሎች” ሊሆኑ የሚችሉ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን መፈጸማቸውን አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
March 6, 2026 በኦሮሚያ ክልል ከ2011 ዓ.ም. ጀምሮ እየተካሄደ ባለው ግጭት ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ኦነሰ) ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን፤ “የጦር ወንጀሎች” ሊሆኑ የሚችሉ በርካታ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መፈጸሙን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ። ሰራዊቱ በሴቶችና ልጃገረዶች ላይ “በቡድን አስገድዶ መድፈር” የደረሰ ጾታዊ ጥቃት፣ “የወሲብ ባርነት”፣ “ከህግ ውጭ ግድያ”፤ “ስቅየት” እና “የሲቪል ንብረት ውድመት” መፈጸሙን ድርጅቱ ገልጿል። […]
Abiy Ahmed Ali’s Gross Miscalculation on the War on Iran – Borkena
March 6, 2026 Getahun Assefa In the escalating conflict between Iran and the US-Israel alliance, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed’s outspoken condemnation of Iran’s retaliatory strikes stands out as a glaring anomaly within the BRICS bloc. While most BRICS nations have rallied against the initial US-Israeli aggression, Ethiopia’s position aligns it uncomfortably with Western powers, […]
ቀጥታ,ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቀጣዩን የኢራን መሪ የመምረጥ ሂደት ውስጥ መሳተፍ እንዳለባቸው ተናገሩ
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ በአሜሪካ እና እስራኤል ጥቃት አያቶላህ አሊ ኻሜኒ የተገደሉባት ኢራን በቀጣይ ማንን በጠቅላይ መሪነት ትመርጣለች የሚለው ላይ መሳተፍ እንዳለባቸው ለመገናኛ ብዙኃን ተናገሩ። የአያቶላህ ኻሜኒን ፖሊሲዎችን የሚያስቀጥል አዲስ መሪ እንደማይፈልጉ ለአክሲዮስ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ፤ ይህ አይነት ሰው ወደ ሥልጣኑ የሚመጣ ከሆነ “በአምስት ዓመት ውስጥ” አሜሪካ ተመልሳ ወደ ጦርነት እንድትገባ እንደሚያስገድዳት ጠቅሰዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
የኤርትራ መንግሥት በርካታ የወንጌላውያን እምነት ተከታዮችን ከእስር ለቀቀ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የኤርትራ ባለሥልጣናት በእምነታቸው ምክንያት ለእስር ተዳርገው የቆዩ በርካታ የወንጌላውያንን እምነት ተከታዮችን መልቀቃቸውን ምንጮች ለቢቢሲ ትግርኛ ገለጹ። ቁጥራቸው ከ40 የሚበልጡት ሰዎች ከዋና ከተማዋ አሥመራ አቅራቢያ ከሚገኘው ማይ-ሰርዋ ወታደራዊ እስር ቤት የተለቀቁት ባለፉት ቀናት ውስጥ ነው። የኤርትራ መንግሥት ክልከላ የጣለባቸው የክርስትና ቤተ እምነቶች ተከታዮች […]
ሞጅታባ ኻሜኒ፡ ቀጣዩ የኢራን ጠቅላይ መሪ ሊሆኑ ስለሚችሉት የአያቶላህ ኻሜኒ ልጅ የምናውቀው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 3 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የኢራን ጠቅላይ መሪ አሊ ዃሜኒ በአሜሪካ እና በእስራኤል የአየር ድብደባ ከተገደሉ በኋላ፣ ብዙዎች ልጃቸው ሞጅታባም አብሮ ተገድሎ ይሆን ሲሉ ሰግተው ነበር። በጉዳዩ ላይ ለቀናት ምንም ዜና አልተሰማም። ማክሰኞ ዕለት ግን የኢራን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ሞጅታባ በሕይወት እንዳሉ እና “የአገሪቱ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ […]
አምነስቲ፤ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ሴቶችን “በወሲብ ባርነት” ይዘዋል እና “በቡድን ደፍረዋል” ሲል ከሰሰ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብቶች ተቋም አምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት በሴቶች እና ሴት ልጆች ላይ “የወሲብ ባርነት” እንዲሁም “በቡድን መድፈርን” ጨምሮ የተለያዩ ወሲባዊ ጥቃቶችን ፈጽመዋል ሲል አዲስ ባወጣው ሪፖርት ከሰሰ። የታጣቂ ቡድኑ አባላት በሴቶች ላይ የፈጸሟቸው ፆታዊ ጥቃቶች፣ ከፍርድ ውጪ የሆነ […]
አሜሪካ እና ቬንዙዌላ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል ተስማሙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ታህሳስ ላይ ባካሄደችው ወታደራዊ ዘመቻ ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮን የወሰደችው አሜሪካ እና ቬንዙዌላ የዲፕሎማሲ እና የቆንስላ ግንኙነታቸውን በድጋሚ ለማስቀጠል ተስማሙ። የአሜሪካ መንግሥት ባወጣው መግለጫ ሁለቱ ወገኖች መረጋጋትን ለማስፈን፣ የኢኮኖሚ ማገገምን ለመደገፍ እና የፖለቲካ ስምምነት ለመፍጠር የጋራ ጥረት እንደሚያደርጉ ገልጿል። የአሜሪካ ጦር በታህሳስ መጨረሻ […]
