“የሸኔ አድማ ከሽፏል”፣ የተራዘመው አዋጅ፣ አስፈሪው መጪ ግዜ!
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
ከጎንደር የተሰማው ብስራት! የእዙ አመራሮች ተመርጠዋል! | ባህርዳርና የብልጽግና ጦር! |ዶ/ር ደሳለኝ ድብደባ ተፈጸመባቸው! ታፍነው ተወስደዋል!@roha_tv
Roha
“የአገዛዙ ጦር በአንድ ከተማ ብቻ ነው ያለው” ፋኖ “ብልጽግና ፋኖን ማሸነፍ አይችልም” ከፓርላማ / ጠ/ሚ ዐቢይና ዶ/ር ደሳለኝን ምን አፋጠጣቸው? /
Roha
ሮሃ ልዩ መረጃ | ከፓርላማ ሾልኮ የወጣው ሙሉ ድምፅ! | በአማራ ላይ ምን ወሰኑ? | ብልፅግና ሊደብቀው የፈለገው ነገር ወጣ | @roha_tv
Roha
Ethiopia፦ ሰበር! የፓርላማው መረጃ እንዳይወጣ ተደረገ፣ የብልፅግና ተቋም የአዋጁን መራዘም ተቃወመ፣ የአዋጁ መራዘም ምክንያቶች
Tekeze Media
ቀጥታ ስርጭት ፡ “ረሃብና ሰቆቃን ማፈን የቀጠለው አገዛዝና የአማራ ሕዝብ ድል! ” ፡ የኢትዮ 360 መረጃዎችና እይታዎች
February 2, 2024
መንግስት እና የህዝብ ተወካዮች በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ህጋዊነት እና ተመጣጣኝነት ላይ ማጤን አለባቸው – ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ
February 2, 2024 – Konjit Sitotaw የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና መንግስት በተራዘመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ህጋዊነት እና ተመጣጣኝነት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው የመብቶች ኮሚሽኑ ኮሚሽነር አሳሰቡ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለ በይፋዊ የ’ኤክስ’ ገጻቸው ባሰፈሩት አጭር ጽሁፍ ኢሰመኮ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መራዘም “እጅግ አሳስቦታል” ማለታቸውን ተመልክተናል። ዛሬ ረፋድ ልዩ ስብሰባ ያደረገው የኢትዮጵያ […]
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች፤ በመጪው ማክሰኞ ምላሽ ሊሰጡ ነው – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 2, 2024 በተስፋለም ወልደየስ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች፤ በመጪው ሳምንት መጀመሪያ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመገኘት ምላሽ እና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። የፓርላማ አባላቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚቀርቡ ጥያቄዎችን አስገብተው ያጠናቀቁት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ነው። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ያነጋገረቻቸው ሶስት የፓርላማ አባላት፤ ጥያቄዎችን እንዲያቀርቡ የተሰጣቸው ቀናት ብዛት ሶስት ብቻ እንደነበር […]
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለአራት ወራት ተራዘመ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 2, 2024 ላለፉት ስድስት ወራት በዋነኛነት በአማራ ክልል ተፈጻሚ ሲደረግ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፤ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውሳኔ አስተላለፈ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለመራዘም ለምክር ቤቱ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ የጸደቀው፤ በሁለት የፓርላማ አባላት ተቃውሞ እና በሶስት ጽምጸ ተዐቅቦ ነው። የተወካዮች ምክር ቤት በሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያጸደቀው […]
አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለተጨማሪ አራት ወራት ተራዘመ
2 የካቲት 2024, 11:11 EAT ላለፉት ስድስት ወራት በዋናነት በአማራ ክልል ላይ ተጥሎ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም የቀረበውን ሐሳብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ አርብ ጥር 24/2016 ዓ.ም. ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም. የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 ለማራዘም የቀረበለትን የውሳኔ […]