#ያልተቋረጠው_የአርሲ_ሰቆቃ
እናት ፓርቲ #ያልተቋረጠው_የአርሲ_ሰቆቃ በኦሮሚያ ክልል፣ በምሥራቅ አርሲ ዞን፣ መርቲ ወረዳ፣ ፈረቀሳ ቀበሌ ትናንት የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም፣ ምሽት 3፡00 ጀምሮ በተፈጸመ የተቀናጀ ጭፍጨፋ እስከአኹን ባለን መረጃ 4 ሰዎች የተገደሉ ሲኾን፣ 2 በጠና ቆስለዋል፣ 2 ተይዘው ተወስደው የደረሱበት አልታወቀም፣ ከ 10 በላይ ቤቶች ተቃጥለዋል፣ የገበሬው የእህል ጎተራን ጨምሮ በርካታ ንብረት ወድሟል፡፡ ገዳዮች ቀብር ጭምር ክልክለው […]
የሊቃውንት እንቅልፍ ክፉ ደናቁርትን አነገሠብን!!
********** የእኛ የኢትዮጵያውያን፣ በተለይ ኦርቶዶክሳውያን #የአሁኑ#እልቂታችን፣ #ስደታችን፣ #ውርደታችን እና ከውስጥ ሳይቀር ጠላት ማንገሣችን የረዥም መንገድ የመጣ የተቀናጀ ሁለገብ ዘመቻ ውጤት ነው ። የጥፋት ፊት አውራሪ ስህተት ውጨ ገብ የባእዳን የተውሶ ፖለቲካዊ ርእዮት እና መርዛማ የሐሰት ትርክት ነው። ከትርክት አንጻር እስቲ ክርስቲያኖች በተለይ የቤተ ክርስቲያንን ሊቃውንትን መሪዎች ተጠየቁ:- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን እና ክርስቲያን ምሁራን […]
በሕግ ማስከበር ሽፋን የሕዝብ መከራ እያደር መክበዱ አሳሳቢ ነው!በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ…
ኢሕአፓ/eprp ·Follow በሕግ ማስከበር ሽፋን የሕዝብ መከራ እያደር መክበዱ አሳሳቢ ነው! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ… በሕግ ማስከበር ሽፋን የሕዝብ መከራ እያደር መክበዱ አሳሳቢ ነው! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የተሰጠ መግለጫ… See more
Ethiopia Annual Safety of Journalists Assessment Report 2025 – International Media Support
The 2025 Annual Ethiopia Safety of Journalists Assessment Report offers a detailed analysis of the risks, violations and systemic threats experienced by journalists and media workers throughout Ethiopia. The report underscores ongoing and emerging challenges to media freedom; records patterns of physical, digital and legal threats; and presents evidence-based recommendations to enhance protection mechanisms nationwide. […]
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለዶ/ር ሲሳይ አውግቼው የተፈቀደውን ዋስትና በጊዜያዊነት አገደ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
February 27, 2026 የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለሽብር ተከሳሹ ዶ/ር ሲሳይ አውግቼው የፈቀደውን የ100 ሺህ ብር ዋስትና፤ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጊዜያዊነት አገደ። ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዋስትናውን ያገደው፤ የፌደራል ዐቃቤ ህግ ለይግባኝ ሰሚ ችሎት ባቀረበው አቤቱታ ላይ ብይን እስኪሰጥ ድረስ ነው። የአማራ ክልልን ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት “በመግደል”፤ የክልሉን ቀጥሎም የፌዴራሉን መንግሥት ስልጣን “በኃይል ለመቆጣጠር” በማሰብ […]
አዲስ ግጭት የሰጉ የትግራይ ወጣቶች ሽሽት ታዬ ደንደአ በካቴና ሳይታሰሩ ችሎት ቀረቡ || የኢትዮጵያና አዘርባጃን ወታደራዊ ስምምነት
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
ብልፅግና በአወዛጋቢ ቦታዎች ምርጫ ይወዳደራል ህወሓት ለአማራ ልሂቃን ያቀረበው ጥሪ
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
ወልድያ በከባድ መሳሪያ ፣የቆቦ ውጥረት/የተቃውሞ ሰልፉ መፈክሮች በትግራይ/የጄኔራሉ ጥሪ እና የዐብይ ስምምነት
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
“ፋኖን እንድናጠፋ ተጋብዘናል” አማኑኤል አሰፋ/”በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት እየተፈፀመ ነው” /”ወልቃይት ዋጋ ያስከፍላቸዋል” ኮ/ል ደመቀ
Ethio News – ኢትዮ ኒውስ
አስተዳዳሪው እርምጃ ተወሰደበት!የአየር ድብደባ ተፈጸመ!ራያቆቦ! ሲሪንቃ! ጀማ-ወንዝ! ፍኖተሰላም! ደልጊ!”ትግራይ ቅንጣት መሬት አትሰጥም”ጀኔራል ታደሠ
Ethio Focus _ኢትዮ ፎከስ
