“በጡቴ በጣም እሸማቀቅ ነበር” – ትልቅ ጡት ጤናን ይጎዳል?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 10 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ “ስራመድ ጀርባዬ ይጎብጥ ነበር። ትልቅ ጡት እንዳለኝ እንዳይታወቅ ከትከሻዬ ጎበጥ ብዬ እሄዳለሁ። ትልቁ ጡቴ በጣም ያሳፍረኝ ነበር” ትላለች ራቄል። አርጀንቲናዊቷ ራቄል የጡቷን መጠን ለመቀነስ ቀዶ ሕክምና አድርጋለች። አሁን 52 ዓመቷ ነው። ቀዶ ሕክምናው “ቀድሞ ያልነበረኝን ነጻነት ሰጥቶኛል” ትላለች። በአብዛኛው የዓለም ክፍል ትልቅ ጡት […]
የመራቢያ አካልን በመውረር መካንነትን ጨምሮ የጤና መቃወስን የሚያስከትሉት ጥገኛ ተውሳኮች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 10 የካቲት 2026 የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ እነዚህ ጥገኛ ተውሳኮች በቆዳችን ውስጥ ገብተው ደማችን ውስጥ ይደበቃሉ። ከዚያም እንቁላላቸውን ጉበት፣ ሳንባ እና መራቢያ አካላት ውስጥ በመጣል ቤታቸውን ይሠራሉ። ሳይታወቁ ለዓመታት እዚያው መቆየትም ይችላሉ። ተመራማሪዎችም ብዙም ትኩረት ያልተሰጠው ከጥገኛ ተውሳክ የሚመጣ ‘ስኔል ፊቨር’ በሽታን ለመቆጣጠር አስቸጋሪ በሚሆን መልኩ ሊለወጥ እንደሚችል እያስጠነቀቁ ነው። […]
እስራኤል ስለ ዌስት ባንክ ያስተላለፈችው አዲስ ውሳኔ መሬቱን የመጠቅለል እርምጃ ነው ሲሉ ፍልስጤማውያን ተቃወሙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 8 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ የእስራኤል ደኅንነት ካቢኔ ዌስት ባንክን በተመለከተ ያስተላለፈው አዲስ ውሳኔ አካባቢውን በእጅ አዙር የመጠቅለል እርምጃ ነው ሲሉ ፍልስጤማውያን ተቃውሟቸው አሰሙ። የእስራኤል ውሳኔ በግዳጅ ይዞታ ውስጥ ያለውን ዌስት ባንክን በቁጥጥር ሥር ከማዋል የማይተናነስ ነው ብለው ከተቃወሙ መካከል የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንዱ መሆናቸውን የሮይተርስ […]
በኢትዮጵያ በሪፖርቱ በተካተቱ አካባቢዎች የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሁኔታን በተመለከተ የተዘጋጀ የኢሰመጉ 157ኛ ልዩ መግለጫ
Ethiopian Human Rights Council በኢትዮጵያ በሪፖርቱ በተካተቱ አካባቢዎች የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ሁኔታን በተመለከተ የተዘጋጀ የኢሰመጉ 157ኛ ልዩ መግለጫ ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይንኩ። https://t.me/ehrco
From Shuttle Diplomacy to African Unity: Makonnen Ketema on His Father’s Epic #OAU Battle
POA English
ኢትዮጵያ ኤርትራ ወታደሮቿን በአስቸኳይ ከኢትዮጵያ ድንበር እንድታስወጣ በደብዳቤ ጠየቀች
February 8, 2026 ቦርከና ደስክ ቦርከና ዜና የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ዛሬ የካቲት 1/2018 ዓ.ም ለኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ በጻፉት ደብዳቤ የሁለቱን ሀገራት የጋራ ብሔራዊ ጥቅምን ባስከበረ መልኩ በላቀ የመከባበር ስሜት ከኤርትራ ጋር ለመመካከር ዝግጁ መሆኗን አስታውቀዋል። ኤርትራ የኢትዮጵያን ድንበር በመጣስ ወረራ መፈጸሟን የጠቆሙት ሚኒስትሩ፣ የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ […]
ከወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ
February 2, 2026 ቦርከና ደስክ ከወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ በትናንትናዉ ዕለት ማለትም ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን አገራዊ ምርጫ አስመልክቶ የምርጫ ክልል እና ምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር መረጃ ይፋ ማድረጉ ይታወቃል። በዚህ መሠረት የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን <<ምዕራብ ትግራይ>> በሚል ምድብ ሥር ተጠቅሰዉ ተመልክተናል። እንዲሁም […]
The Socialist Minister (By Yeshiwas ) – Borkena
February 8, 2026 By Yeshiwas The ministry of Education has recently advised all international schools that they risk being shut down or will be forced to teach local curriculum if they do not meet a strict requirement of hosting at least 30% of foreign national students. As a parent of two in one of these […]
War: Ethiopia’s Indelible Scar and a Call for Peace! – Borkena
February 8, 2026 By Mesfin Yohannes Haile War is a dark stain on human civilization—a source of unceasing agony and an abyss of destruction. In every place where the sound of bullets and cannons eventually falls silent, the memories that remain are not of victory, but of profound grief, mourning, and ruin. Schools, hospitals, and […]
AFNM, TPLF Alignment, and the Risks of Transitional Power Capture in Ethiopia – Borkena
February 8, 2026 A Strategic and Historical Analysis Eyassu Epheraim G HannaUK London Note to Readers This article is not intended as a conventional opinion piece. It is a structured analytical study grounded in historical evidence, comparative experience, and established theoretical frameworks. The analysis engages both arguments and counterarguments with the aim of clarifying strategic […]
