Ethiopia: As Tigray Clashes Intensify, Locals Stockpile Food and Airline Cancels Flights
30 January 2026 Radio France Internationale By RFI Fighting in Ethiopia’s Tigray region this week has raised fears of a return to full-scale war, just over three years after a peace deal ended a conflict that killed more than 600,000 people. Clashes in western Tigray prompted Ethiopian Airlines to cancel flights to the region on […]
Secretary-General Concerned by Renewed Tensions in Ethiopia’s Tigray Region – United Nations (Press Release) 12:11
Press Release SG/SM/23002 31 January 2026 The following statement was issued today by the Spokesman for UN Secretary-General António Guterres: The Secretary General is closely following developments in the Tigray region of Ethiopia, where renewed tensions and reported clashes have contributed to a worsening security environment. He is deeply concerned about the potential impact on […]
የዩኬ እና ኖርዌይ ፖለቲከኞችን ያናወጠው የወሲብ ወንጀለኛው ኤፕስቲን ሰነድ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የወሲብ ወንጀለኛው ጄፍሪ ኤፕስቲን ተጨማሪ ሰነዶች ይፋ መሆናቸውን ተከትሎ የዩናይትድ ኪንግደም የሕዝብ እንደራሴ ሎርድ ፒተር ማንደልሰን ከሌበር ፓርቲ ለቅቀዋል። ከኤፕስቲን ጋር ግንኙነት እንደነበራቸው ሰነዶቹ መጠቆማቸውን ተከትሎ “ተጨማሪ ሀፍረት ላለመፍጠር” በሚል ከፓርቲው ራሳቸውን እዳገለሉ ገልጸዋል። በሌላ በኩል የኖርዌይ ልዕልት አልጋ ወራሽ ሜቴ-ማሪት ስማቸው ከመቶ ጊዜ በላይ በኤፕስቲን […]
ቀጥታ,የኢራን ጠቅላይ መሪ ኻሜኒ አሜሪካ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ቀጣናዊ ጦርነት እንደሚነሳ አስጠነቀቁ
በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኘውን ኃይሏን እያጠናከረች ካለችው አሜሪካ ጋር የተፋጠጡት የኢራን የጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒ፤ ዋሽንግተን ቴህራን ላይ የምትፈጽመው ማንኛውም ጥቃት ቀጣናዊ ጦርነት እንደሚያስነሳ አስጠነቀቁ። የኢራኑ ጠቅላይ መሪ፤ “[ትራምፕ] በየጊዜው መርከቦችን አመጣሁ ይላል… የኢራን ሕዝብ እነዚህን ነገሮች አይፈራም” ብለዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
አሜሪካ ኢራን ላይ ጥቃት ብትፈፅም ሊከሰቱ የሚችሉ ሰባት ሁኔታዎች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 7 ሰአት በፊት አሜሪካ ግዙፉ የጦር መርከቧን ጨምሮ ወሳኝ የባሕር ኃይል ተዋጊ መርከቦቿን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ካስጠጋች ቀናት ተቆጥረዋል። በዚህም ከዛሬ ነገ በኢራን ላይ ጥቃት ልትፈጽም ትጭላለች የሚል ስጋት ተፈጥሯል። በእርግጥ አሜሪካ ፕሬዝዳንቷ ሲዝቱ እንደቆዩት ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ዒላማ የምታደርጋቸው ቦታዎች በአብዛኛው የሚገመቱ ቢሆንም፤ የሚያስከትለውን ውጤት መተንበይ አይቻልም። ሆኖም […]
ለሩሲያ ሲዋጋ ዩክሬን ውስጥ የተገደለው ኬንያዊ ቤተሰቦች የልጃቸው አስከሬን እንዲመለስ ጠየቁ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 35 ደቂቃዎች በፊት ዩክሬን ውስጥ ለሩሲያ ሲዋጋ የተገደለው የ29 ዓመት ኬንያዊ ቤተሰቦች፤ ወጣቱ ለሞስኮ ሲዋጋ የነበረበትን ሁኔታ በተመለከተ ማብራሪያ እንዲሰጣቸው እና አስከሬኑ ወደ አገሩ እንዲመለስ ጠየቁ። ክሊንተን ኒያፓራ ሞጌሳ የተባለው ኬንያዊ ወጣት በአውሮፓውያኑ 2024 ከአገሩ የወጣው ኳታር ውስጥ ሥራ ለማግኘት እንደነበር ቤተሰቦቹ ገልጸዋል። ኋላ ላይ ግን ከኳታር ወደ ሩሲያ […]
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌደራል ኃይሎች ጋር የተካሄደው ግጭት “ሊፈጠር የማይገባ ነበር” አለ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከሰሞኑ በፌደራል መንግሥት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል የተካሄደው ግጭት “ሊፈጠር የማይገባ ነበር” አለ። “በግጭቱ ምክንያት” የተቋረጠው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ዳግም እንዲጀመር ለፌደራል መንግሥት ጥያቄ ማቅረቡንም አስታውቋል። በሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ የሚመራው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ይህንን ያለው ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ እሁድ […]
ከቀድሞ የትግራይ ግዝያዊ አስተዳደር ዶ/ር ሙሉ ነጋ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ
lilaytv
በኢትዮጵያውያን ትብብር ንቅናቄ የተዘጋጀ ህዝባዊ የውይይት መድረክ
Ethioteyaki ኢትዮጠያቂ
በኢትዮ አሜሪካ ግንኙነት የፖሊሲ ለውጥ ምልክቶች @ethiopian_reporter
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
