Vatican newspaper highlights suffering of Ethiopians who are fleeing for Yemen (CWN) – Catholic World News  02:56 

Catholic World News May 01, 2026 In the most prominent front-page article in its April 30 edition, L’Osservatore Romano drew attention to the plight of Ethiopians who are fleeing their strife-torn nation for Yemen via Djibouti (map). “Drawn faces, emaciated bodies,” Giada Aquilino reported. “A group of men traverses the vast, sun-scorched sandy plain of Djibouti. They are migrants, and what they […]

ዩናይትድ ኪንግደም በኢትዮጵያ ዳግም የሚጀመር ግጭት ለቀጣናው ጭምር አውዳሚ እንደሚሆን አስጠነቀቀች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 1 ግንቦት 2026, 15:53 EAT ተሻሽሏል ከ 7 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በአዲስ አበባ የሚገኘው የብሪታኒያ ኤምባሲ በድጋሚ የሚጀመር ግጭት ለትግራይ ክልል፣ ለኢትዮጵያ እና ለቀጣናው “አውዳሚ ይሆናል” ሲል አስጠነቀቀ። የአውሮፓ ሕብረት በበኩሉ ትግራይ ክልል ውስጥ ያለው ሁኔታ “በከፍተኛ ስጋት እየተከታተለው” መሆኑን ገልጾ፤ የፕሪቶሪያ ስምምነትን “አደጋ ላይ የሚጥሉ እርምጃዎች” […]

Ethiopia, Guraghe Zone : Five Including Four Same Family Members Killed – Borkena 18:26 

May 1, 2026 Borkena Toronto – Five civilians are reportedly killed in Meskan district of Guraghe zone in Central Ethiopia. Four of the victims were members of the same family.  Gogot party, ethnic Guraghe opposition party,  reported that the incident took place in Enseno town on Tuesday this week.  According to the party, the incident took place around […]

European Union Says “Imperative” that “Another Devastating Conflict is avoided” In Tigray – Borkena 18:26 

May 1, 2026 Borkena Toronto –  In a brief statement released on Thursday,  Anouar EL ANOUNI, spokesperson of the European Union, said “The European Union is following developments in the Tigray Regional State with great concern.”  The statement came in the wake of Tigray People’s Liberation Front (TPLF) decision to reinstate a regional council from the […]

Between the chasm and the chariot: A more complete picture of Ethiopia under the Prosperity Party – Borkena

May 1, 2026 A response to Samuel Estefanous’s “The Unbridgeable Chasm” by Emedo Farda  Samuel Estefanous writes with the unmistakable voice of a man who loves his country and is genuinely pained by what he sees. His April 25 piece captures something real — the growing disconnect between government rhetoric and the lived experience of ordinary […]

Democratic senator urges Rubio not to end Ethiopia food aid – Semafor

May 1, 2026, 9:12am EDT The top Democrat on the US Senate’s Foreign Relations Committee urged Secretary of State Marco Rubio not to end food assistance for millions of Ethiopians, warning of a potential “humanitarian catastrophe” amid renewed tensions in the northern Tigray region. In a letter sent to Rubio on Wednesday, Senator Jeanne Shaheen warned that […]

ቻይና ከኢስዋቲኒ ውጭ ላሉ የአፍሪካ አገሮች በሙሉ ከቀረጥ ነጻ ንግድ ፈቀደች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ቻይና ከዛሬ ጀምሮ ከታይዋን ጋር ግንኙነቷን ካስጠበቀችው ኢስዋቲኒ ውጭ ለሁሉም የአፍሪካ አገራት ታሪፎችን መሰረዟን አስታወቀች። እአአ ከታህሳስ 2024 ጀምሮ ቻይና ለ33 ዝቅተኛ ዕድገት ላላቸው የአፍሪካ አገራት ከቀረጥ ነፃ ዕድል ፖሊሲን ተግባራዊ ስታደርግ ቆይታለች። አሁን ፖሊሲው 53 አገሮችን የሚሸፍን ሲሆን እስከ ሁለት ዓመታት […]

ቀጥታ,በእስራኤል እና በሊባኖስ መካከል የተደረሰው የተኩስ አቁም ሁለተኛ ሳምንቱን ቢይዝም ጥቃቶች መቀጠላቸው ተገለጸ

እስራኤል ከሊባኖስ ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ብትደርስም በደቡባዊ ሊባኖስ ሐሙስ ዕለት በፈጸመችው ከባድ ጥቃት ሁለት ሕጻናትን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን የአገሪቱ ጤና ሚኒስቴተር አስታወቀ። እስራኤል ሐሙስ ዕለት የሄዝቦላህ መሠረተ ልማት ናቸው ባለቻቸው ስፍራዎች በፈጸመችው ድብደባ 23 ሰዎች መጎዳታቸውን እና ከእነዚህም መካከል ስምንቱ ሕጻናት፣ ሰባቱ ደግሞ ሴቶች መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አስታውቋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን

በኡጋንዳ አራት ጨቅላ ሕጻናትን የገደለው ግለሰብ የሞት ፍርድ ተፈረደበት

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ከአንድ ወር በፊት ላይ በኡጋንዳ ዋና ከተማ ካምፓላ በሚገኝ የሕጻናት ማቆያ ውስጥ አራት ጨቅላዎችን የገደለው ግለሰብ በስቅላት እንዲቀጣ ተፈረደበት። የ38 ዓመቱ ክሪስቶፈር ኦኬሎ ኦኒየም በጊባ ወደሚገኝ የጨቅላ ሕጻናት ማቆያ ውስጥ በመግባት ኤቴኩ ጊዲዮን፣ ኬሻ አጌኖርዎዝ፣ ​​ሴሩያንጅ ኢግናቲየስ እና ኦዴኬ ራያን የተባሉ በአንድ […]

ዩኬ ከአራት ዓመት በኋላ የሽብር ጥቃት ስጋት ከፍ እንዲል አደረገች

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በዩናይትድ ኪንግደም የሽብር ስጋት ከፍ ማለቱን ተከትሎ ሕዘቡ “ንቁ እና ጠንቃቃ” እንዲሆን ነገር ግን “እንዳይረበሽ” የዩኬ የደህንነት ሚኒስትር አሳሰቡ። በዩኬ ያለው የሽብር ስጋት ደረጃ ከፍ ያለው ረቡዕ ዕለት በምዕራብ ለንደን ጎልደርስ ግሪን ሁለት አይሁዳውያን በስለት ጥቃት ከደረሰባቸው በኋላ ነው። ዩኬ ሐሙስ ዕለት […]