ምስጢረ ጥምቀት፡ የክርስትና መግቢያ በር

January 19, 2025  [addtoany] ጥምቀት(Mystery of Baptism) የሚለው ቃል “አጥመቀ” (አጠመቀ) ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም በተከማቸ ውሃ ውስጥ መነከር፡ መዘፈቅ፡ ገብቶ መውጣት ማለት ነው። ምስጢረ ጥምቀት በምስጢራዊ (በሃይማኖታዊ) ፍቺው በተጸለየበት ውሃ (ማየ ኅይወት) ውስጥ በሥላሴ (በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ) ስም ሦስት ጊዜ ብቅ ጥልቅ ብሎ የመውጣት ሂደት ነው (ማቴ 28፡19)። ጥምቀት “የክርስትና መግቢያ በር” […]

የጥምቀት በዓልና ባህላዊ ክዋኔ በወሎ

January 18, 2025 – DW Amharic  [addtoany] ሳዱላዎች የተመረጠ ለብሰዉ አርቲና አሽኩቲ ይዘዉ ሹርባ ተሰርተዉ ለጥምቀት በዓል አደባባይ ሲወጡ ከጢነኛ ሎሚ ያልደረሳት ሳዱላ ካለች ማኩረፍ ልማዷ ነዉ ይ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የከተራ በኣል በባቱ

January 18, 2025 – DW Amharic  [addtoany] ስርዓቱ ከሚደምቅባቸው አከባቢዎች አንዱ በባቱ (ዝዋይ) ደንበል ኃይቅ በልዩ ስርኣት የሚከበረው ነው፡፡ የአደባባይ በዓል በሆነው በዚህ የኢየሱስ ክርስቶስ ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የከተራ ክብረ በዓል በአዲስ አበባ

January 18, 2025 – DW Amharic  [addtoany] 14 ታቦታተ ሕግ ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው በጃን ሜዳ የሚያድሩ ሲሆን ጃን ሜዳ ለክብረ በዓሉ በጥሩ ሁኔታ መዘጋጀቱን ተመልክተናል። ምዕመኑም የባህል አልባ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ ከአገራዊ የምክክር ሂደት ራሱን አገለለ

Saturday, 18 January 2025 22:06 Written by  Administrator ከአገራዊ የምክክር ሂደቱ ራሱን ማግለሉን ያስታወቀው የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ፤ “አገራዊ የምክክር ሂደቱ መደበኛ ሕዝባዊ ውይይት እየመሰለ ሂዷል” ሲል ተቸ።ባለፈው ረቡዕ ጥር 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ፓርቲው ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንደገለፀው፤ “አካታች” እና “ገለልተኛ” ምክክር የሚካሄድበት ዕድል ስለሌለ ራሱን ከምክክር ሂደቱ አግልሏል። አክሎም፣ የምክክር ኮሚሽኑ […]

ፌደራል መንግስት ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ተገዢ እንዲሆን ተጠየቀ

Saturday, 18 January 2025 22:02 Written by  Administrator የፌደራል መንግስት ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ተገዢ እንዲሆን ተጠይቋል። ለሁለት የተሰነጠቁት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር እና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡም ጥሪ ቀርቧል።ከባለፈው ሰኞ ጥር 5 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በትግራይ ክልል፣ መቐለ ከተማ፣ ሮማናት አደባባይ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ላይ የተገኙ ተፈናቃዮች […]

በቤንሻንጉል ጉምዝ የሚገኝ ኬላ ለዜጎች ሞት ምክንያት ሆኗል

Saturday, 18 January 2025 21:58 Written by  Administrator • በሰላም ስም የሚደረጉ ሸፍጦች ይቁሙ ተባለ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ግልገል በለስ ከተማ የሚገኝ አንድ ኬላ ለዜጎች ሞት ምክንያት መሆኑ ተገለፀ። ከግድያ በተጨማሪ፣ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የዕገታ ተግባር እንደሚፈጽሙ ተነግሯል።ከግልገል በለስ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚገኘውና “ቻይና ካምፕ” ተብሎ በሚጠራው ኬላ ላይ በርካታ ዜጎች በማንነታቸው እየተለዩ መገደላቸውን […]

ሁሌም ለመታረም ዝግጁ ነን!

Saturday, 18 January 2025 21:55 Written by  Administrator ባለፈው ሳምንት ታህሳስ 3 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው የአዲስ አድማስ ዕትም “የአክሱም ሴት ሙስሊም ተማሪዎችን ጉዳይ ወደ ፍ/ቤት ወስጄዋለሁ” ከሚለው የፊት ገፅ ዜና ጋር የወጣው ኒቃም የለበሱ እንስቶች ምስል ስህተት መሆኑን ውድ አንባቢያን ደውለው ጠቁመውናል፡፡ ተማሪዎቹ የጠየቁት ሂጃብ እንጂ ኒቃም አይደለም ብለዋል፡፡ በዚህም መሰረት ለተፈፀመው የምስል ስህተት ታላቅ […]

ትኩረት በአፍሪቃ፣ የሱዳን ጦርነት፣የአሜሪካ ማዕቀብ፣ የጀርመንና የአፍሪቃ ግንኙነት

January 18, 2025 – DW Amharic  [addtoany] የፕሬዝደንት ጆ ባይደን መስተዳድር ሥልጣኑን ለማስረከብ 3 ቀን ሲቀረዉ ትናንት ጄኔራል አል ቡርሐንና ተባባሪዎቻቸዉን በማዕቀብ ቀጥቷል።ምክንያት፣ የአሜ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

“የትግራይን ጦርነት ለማስቆም በሠራንው ሥራ በጣም እኮራለሁ” በአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ ፊ

January 18, 2025 – DW Amharic  [addtoany] በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ግጭቶች የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይሎች የሚወስዷቸው እርምጃዎች አሳሳቢ መሆናቸውን በአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ