ፋሲልን ተጫወቱበት !

January 17, 2025 – ምንሊክ ሳልሳዊ  [addtoany] ፋሲልን ተጫወቱበት ! ……. ይህን ታሪካዊ ቅርስ ለማደስ አለም አቀፍ የቅርስ እድሳት ፈቃድ ሳይኖር እንዲሁም ቅርስን በተመለከተ ሙያ ያላቸው አርክቴክቶችና ሲቪል ምህንድስና ባለሙያዎች ባልተሳተፉበት፣ እንሳተፍ ያሉም በተከለከሉበት የተደረገ ብልጭልጭ እድሳት ነው። ፍርስራሾቹ ሳይቀር የታሪክ መሰረታቸው ተፍቆ በድጋሚ እንዲገነቡ መደረገ እጅግ አሳፋሪ ነው። …… ይህ የመንግስት ተቀጣሪ ከሆኑና እንዳይናገሩ ከተከለከሉ የቅርስ ባለሙያዎች […]

ኢትዮጵያን “የተድበሰበሰ ክስ” ከሚመሠርቱና ከሚያስሩ አገራት ተርታ ተመደበች።

January 17, 2025 – Konjit Sitotaw  [addtoany] ዓለማቀፉ የጋዜጠኞች ተከላካይ ቡድን (ሲፒጄ) ትናንት ባወጣው ልዩ ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን “የተድበሰበሰ ክስ” ከሚመሠርቱ ወይም “በሽብር” ወይም “በአክራሪነት” ውንጀላ ቅጣት ከሚጥሉና ከታጣቂ ኃይሎች ጋር ግንኙነት አላችሁ በማለት ከሚያስሩ አገራት ተርታ መድቧታል። በዙህም ኢትዮጵያ ከግብጽ፣ ሩሲያ፣ ማይነማርና ቤላሩስ ተርታ ተመድባለች። ኢትዮጵያ ካሠረቻቸው ስድስት ጋዜጠኞች አምስቱ በአማራ ክልል የሚካሄደውን ግጭት ከዘገቡ በኋላ የሽብርተኝነት […]

አርሶ አደሮች የስንዴ ምርት የበላይ አካል ትዕዛዝ ነው በሚል እንዲሸጡ ተገደዱ

January 17, 2025 – Konjit Sitotaw  [addtoany] መንግሥት በኦሮሚያ ክልል በክላስተር ከተዘራው የስንዴ ምርት 70 በመቶውን ከአርሶ አደሮች በወቅታዊ የገበያ ዋጋ ገዝቶ እየወሰደ መኾኑን ታውቋል። ባኹኑ ወቅት አንድ ኩንታል ነጭ ስንዴ በገበያ ላይ 5 ሺሕ 500 ብር እየተሸጠ ሲኾን፣ አርሶ አደሮች ግን በማዳበሪያ ዋጋ ውድነት የተነሳ ዋጋው አትራፊ እንዳልኾነ ተናግረዋል። አርሶ አደሮች፣ የምርታቸውን 70 በመቶ ለመንግሥት ለመሸጥ […]

የእስራኤል እና የሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነት

January 17, 2025 – DW Amharic  [addtoany] ስራኤልና ሃማስ አስራ አምስት ወራት የዘለቀውን ጦርነት በማቆም ለዘላቂ ሰላም በጋራ ለመስራት ትናንት ዶሃ ካታር ላይ የተስማሙ መሆኑ ተገልጿል። በአሜሪካ ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የእስራኤል እና የሃማስ የተኩስ አቁም ስምምነት

January 17, 2025 – DW Amharic  [addtoany] ስራኤልና ሃማስ አስራ አምስት ወራት የዘለቀውን ጦርነት በማቆም ለዘላቂ ሰላም በጋራ ለመስራት ትናንት ዶሃ ካታር ላይ የተስማሙ መሆኑ ተገልጿል። በአሜሪካ ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

እየሰፋ የመጣው የባንኮች እና የትይዩ ገቢያ የውጪ ምንዛሪ ግብይት

January 17, 2025 – DW Amharic  [addtoany] በኢትዮጵያ ከማክሮ ኢኮኖሚው ማሻሻያ ወዲህ እየጠበበ የመጣው ባንኮችና በተለምዶ ጥቁር ገቢያ ተብሎ የመሚታወቀው የትይዩ ገቢያ የውጪ ምንዛሪ መጠን አሁን ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ከጦርነት ውድመት በኋላ የሶርያን ባህላዊ ቅርሶች እንደገና መገንባት ይቻል ይሆን?

January 17, 2025 – DW Amharic  [addtoany] «ሶርያዉያን ከሚታወቁበት ነገር አንዱ የሙካሽ ስራ ነዉ። ለምሳሌ በኢትዮጵያ ቤተ-ክርስትያን በአብዛኛዉ ቀሳዉስቱ የሚጠቀሙበት በወርቃወርቅ አይነት የተሰ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአማራ ክልል ከ200 በላይ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሰላም መጥተዋል ተባለ

January 17, 2025 – DW Amharic  ከ200 በላይ ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሰላም መምጣታቸውን በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ገልጿል። የዞኑ የሰላም እ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ቲክቶክ በይፋ ከመዘጋቱ በፊት አሜሪካ ውስጥ አገልግሎት መስጠት አቆመ

ከ 8 ሰአት በፊት ቲክቶክ እንዲዘጋ የሚያዘው ሕግ ተግባራዊ ከመደረጉ ከሰዓታት በፊት መተግበሪያው አሜሪካ ውስጥ አገልግሎት መስጠት ማቆሙ ታውቋል። ተጠቃሚዎች ስልካቸውን ሲከፍቱ መተግበሪያው አሜሪካ ውስጥ ጥቅም ላይ እንዳይውል በመታገዱ ምክንያት “ለጊዜው ቲክቶክን መጠቀም አትችሉም” የሚል መልዕክት ያሳያል። አክሎ “ፕሬዝደንት ትራምፕ ሥልጣን ሲይዙ ከእኛ ጋር በመሥራት ቲክቶክ ድጋሚ ክፍት እንዲሆን መጠቆማቸው ዕድለኛ ያደርገናል” ሲል ይነበባል። ኩባንያው […]

ከትራምፕ በዓለ ሲመት ቀድሞ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ሰልፍ አካሄዱ

ከ 5 ሰአት በፊት አብዛኞቹ ሴቶች የሆኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች በዋሽንግተን ዲሲ ከትራምፕ በዓለ ሲመት ቀድመው ተቃውሞ ለማሰማት አደባባይ ወጥተዋል። የተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ ሲመት ከመካሄዱ በፊት የተካሄደው ተቃውሞ ከ2017 ጀምሮ የተከናወነ ነው። መጀመሪያ መጠሪያው ‘ዉሜንስ ማርች’ የነበረ ሲሆን አሁን ‘ፒፕልስ ማርች’ ተብሏል። የትራምፕን ዕሳቤ ወይም ትራምፒዝም ለመቃወም አደባባይ እንደወጡ በድረ ገጻቸው ተጽፏል። በኒው […]