‹‹ሥርዓት ሊያናጋ የሚችል ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ አንድምታ ያለውን የሙስና ወንጀል መቆጣጠር እየተቻለ ነው›› ፀረ ሙስና ኮሚሽነር

ዜና ‹‹ሥርዓት ሊያናጋ የሚችል ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ አንድምታ ያለውን የሙስና ወንጀል መቆጣጠር እየተቻለ… ሲሳይ ሳህሉ ቀን: February 2, 2025 በሀብት ማስመለስ አዋጁ አሥር ዓመት ወደ ኋላ ተመልሶ የሚታየው የፍታብሔር እንጂ የወንጀል ጉዳይ አይደለም የፍትሕ ሚኒስቴር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነሩ ተቋማዊ የሆኑና ሥርዓታዊ የሆኑ ሥርዓቱን ሊያናጉ የሚችሉ ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ አንድምታ ያላቸውን የሙስና ወንጀሎች መቆጣጠር […]

በሕወሓት ውዝግብ የፀጥታ ኃይሉ ጣልቃ መግባት ሥጋት የገባቸው ነዋሪዎች ባንኮችን እያጨናነቁ መሆኑ ተሰማ

ዜና በሕወሓት ውዝግብ የፀጥታ ኃይሉ ጣልቃ መግባት ሥጋት የገባቸው ነዋሪዎች ባንኮችን እያጨናነቁ መሆኑ… ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 2, 2025 የትግራይ የፀጥታ ኃይል በሕወሓት ውስጥ በተፈጠረው ውዝግብ ምክንያት፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ቁልፍ አመራሮች ‹‹በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተሰጣቸውን ኃላፊነት መወጣት አልቻሉም›› በሚል፣ ከሥልጣን እንዲነሱ መወሰኑን ይፋ በማድረጉ፣ በክልሉ ዋና ከተማ መቀሌ ውስጥ ከፍተኛ የኢኮኖሚ አለመረጋጋት መከሰቱንና ነዋሪዎች […]

የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና መቋረጡ ተሰማ

ዜና የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና መቋረጡ ተሰማ ናርዶስ ዮሴፍ ቀን: February 2, 2025 ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት በተገኘ 60 ሚሊዮን ዶላርና የፌዴራል መንግሥት ባቀረበው አንድ ቢሊዮን ብር ድጋፍ፣ የትግራይ ክልል የቀድሞ የፀጥታ ኃይሎችን ትጥቅ በማስፈታት ከሠራዊት የማሰናበትና መልሶ የማቋቋም (DDR) የመጀመሪያ ዙር ሥልጠና ከሦስት ሳምንታት በፊት መቋረጡ ተሰማ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን […]

አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በተያዘው በጀት ዓመት መጨረሻ 25 በመቶ እንደሚሆን ተነበየ

በበጋዜጣዉ ሪፓርተር February 2, 2025 በያሬድ ንጉሤ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት አኃዝ በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 አጋማሽ ድረስ 25 በመቶ እንደሚደርስ ተነበየ፡፡ አይኤምኤፍ ይህንን ያስታወቀው ኢትዮጵያን አስመልክቶ ረቡዕ ጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ ሲሆን፣ የዋጋ ንረቱ ወደ ነጠላ አኃዝ የሚወርደው ደግሞ እ.ኤ.አ. በ2028 እንደሆነ ገልጿል፡፡ ተቋሙ አክሎ እንደገለጸው የዋጋ ንረቱ […]

በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች ለእርሻዎችና ለሌሎች ለሚጠቀሙት ውኃ ክፍያ ተጣለባቸው

በዳዊት ታዬ February 2, 2025 በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ አምራች ኢንዱስትሪዎች፣ እርሻዎችን ጨምሮ ተቋማትም ሆኑ ግለሰቦች የተለያዩ የክልሉ የውኃ ምንጮችን በመጠቀም ከሚያገኙት ገቢ ላይ እስከ አሥር በመቶ የሚሆነውን ለኦሮሚያ የውኃ ሀብት ልማት ፈንድ ገቢ እንዲያደርጉ የሚያዘው አዋጅ መተግበራዊ መደረግ መጀመሩ ተጠቆመ፡፡ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የካቲት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. የኦሮሚያ ክልል የውኃ ሀብት ልማት ፈንድን ለማቋቋም […]