የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ፣ ከ600 በላይ ቋሚ ሠራተኞቹ ጋር የገባውን ውል በማፍረስ በተናቸው

January 31, 2025  የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ፣ ከ600 በላይ ቋሚ ሠራተኞቹ ጋር የገባውን ውል በማፍረስ ሠራተኞቹን በሌሎች አራት ስኳር ፋብሪካዎች ተበተኑ ። ሠራተኞቹ የተበተኑት፣ ፋብሪካው ያቋረጠውን ምርት በዚህ ዓመትም እንደማይጀምር ከተነገራቸው በኋላ እንደኾነ  ተናግረዋል። ሠራተኞቹ የተበተኑት፣ ወደ ወንጂ፣ መተሐራ፣ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ኹለትና ቁጥር ሦስት ፋብሪካዎች ሲኾን፣ በፊንጫ ስኳር ፋብሪካ የተመደቡት ግን በጸጥታ ስጋት ሳቢያ […]

የገለልተኝነት ጥያቄ የተነሳባቸው አዲሱን የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ሹመት አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባላት ምን አሉ?

January 31, 2025  አዲሱን የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ሹመት አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባላት ምን አሉ? የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ጥር 22፤ 2017 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው፤ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዲስ ዋና ኮሚሽነር ሾሟል። ብሔራዊውን የሰብአዊ መብት ተቋም እንዲመሩ ስለ ተሾሙት አቶ ብርሃኑ አዴሎ፤ የፓርላማ አባላት አስተያየታቸውን ሰንዝረዋል።  የአብኑ ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ እና […]

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ የነበረው ግለሰብ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሆኖ መሾሙ እያነጋገረ ነው

January 31, 2025 – Konjit Sitotaw  የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ የነበረው ግለሰብ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሆኖ መሾሙ እያነጋገረ ነው …. ” ወቅታዊ የሀገሪቱ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ጠንካራ አመራር እና ውጤታማ የሰብአዊ መብቶች ሥራ የሚጠይቅ መሆኑን እያስታወስኩ መልካም የሥራ ዘመን እመኛለሁ ” – ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ አቶ ብርሃኑ አዴሎን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን […]

በኢትዮጵያውያን ላይ ተጽእኖ ያስከተሉ የፕሬዚዳንት ትራምፕ ትዕዛዛት

January 31, 2025 – DW Amharic  አዲሱ የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣በሃገሪቱ የስደተኞች እና ጉምሩክ ተቋም አማካይነት፣ስደተኞች በቁጥጥር ሥር እያዋለ፣ በግዳጅ ወደመጡበት ሃገር እንዲ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአሜሪካ አዲሱ የስደተኞች ህግ እና ኢትዮጵያዉያን

January 31, 2025 – DW Amharic  የዶናልድ ትራምፕን ዳግም ወደ ፕሬዝዳንትነት መመለስን ተከትሎ የወጡ የስደተኞችን ጉዳይ የተመለከቱ ት ዕዛዞችና ህጎች ተፈጻሚ እየሆኑ ነው። ነው። በተለይ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ጥሪ ፤ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ያሳደረው ጫና፤ ትራምፕ የውጭ እርዳታ እንዲቆም ማዘዛቸው

January 31, 2025 – DW Amharic  «ምንም ተጽእኖ አያሳድርም» ሲሉ በልበ ሙሉነት ሀሳባቸውን የጀመሩት መሸሻ ሶስና ደስታ «ኢትዮጵያን የሚያሳድራት፣ የሚመግባት እግዚአብሔር ነው፤ ራሷ አሜ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

በአማራ ክልል ወደ 4 ሚሊዮን ታዳጊዎች ት/ቤት አይሄዱም ተባለ

January 31, 2025 – DW Amharic  በክልሉ ያለዉ የፀጥታ ችግር በትምህርት ዘርፉ ላይ ያሳደረዉ ተፅኖ የጎላ እንደሆነ የሚናገሩት የሰሜን ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ፍትህ ታደሰ የመ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ያስከተለዉ የዋጋ ንረት በትግራይ

January 31, 2025 – DW Amharic  በትግራይ ያለው ፓለቲካዊ ውጥረት ተከትሎ፥ ኢኮኖሚያዊ አለመረጋጋትም እየተስተዋለ ይገኛል። ነዋሪዎች ግጭት በመስጋት ከባንኮች ገንዘብ ማውጣት፣ ሸቀጦች… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

የአቅም ማሻሻያ / ሪሚዲያል / ተማሪዎች ቅሬታ

January 31, 2025 – DW Amharic  በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የአቅም ማሻሻያ / ሪሚዲያል / ተማሪዎች “ ትምህርታችንን በአቅራቢያ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዳንማር ተከለከልን “ አሉ ፡፡ በፀጥ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ