ኢትዮጵያዊ እና ኬንያዊ አትሌቶች ማራቶንን ከሁለት ሰዓት ባነሰ ጊዜ እንዲጨርሱ ያስቻላቸው ምስጢር ምንድን ነው?

ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ትናንት እሁድ በለንደን የተካሄደው የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን እና ኬንያውያን የበላይነት የያዙበት ነበር። በሴቶች ኢትዮጵያዊቷ ትዕግሥት አሰፋ የራሷን ክብረ ወሰን በማሻሻል ኬንያውያንን አስከትላ አሸንፋለች። በወንዶች ውድድር ደግሞ ኬንያዊው ሳባስቲያን ሳዌ እና ኢትዮጵያዊው ዮሚፍ ቀጄልቻ ከሁለት ሰዓት በታች ተከታትለው በመግባት ዓለምን አስደምመዋል። በለንደን ማራቶን […]

የብልጽግና ንስራዊ ከፍታዎች፤ ጦርነት፣ ውሸት፣ጭካኔ፣ አፈና፣ ግፍ፣ …

Yared Hailemariam  ·Follow የብልጽግና ንስራዊ ከፍታዎች፤ ጦርነት፣ ውሸት፣ጭካኔ፣ አፈና፣ ግፍ፣ … +++++ ጦርነት፣ የርስ በርስ ግጭት፣ ሕዝብን በርሃብና በኑሮ ውድነት መቅጣት፣ ሰዎችን በማንነታቸውና በአስተሳሰባቸው ማዋከብ፣ ማሳደድ፣ ማፈናቀልና መግደል፣ ሴቶችን ወታደር አዝምቶ በደቦ እንዲደፈሩ ማድረግ፣ እንደ ኮሬነጌኛና 120 የሚባሉ አፋኝ ቡድኖች አሰማርቶ ዜጎችን ማሳፈን፣ መደብደብና መዝረፍ፣ በመላ አገሪቱ ሥርዓት አሎበኝነት እንዲሰፍን እና ዜጎች በነጻነተት ከሥፍራ ሥፍራ እንዳይንቀሳቀሱ […]