አቶ ጌታቸው ረዳ፡‘ህወሓት ችግሩን መፍታት ካልቻለ ሥልጣኑን የፌዴራል መንግሥት ይረከበዋል’

25 ህዳር 2024, 13:12 EAT የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ህወሓት ያለበትን ውስጣዊ ችግር በመግባባት ፈትቶ እንዲቀርብ የፌደራል መንግሥት ማሳሰቡን ተናገሩ። የፌደራል መንግሥቱ ህወሓት የውስጥ ችግሩን መፍታት ካልቻለ ግን የክልሉን ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግሥት እንደሚረከበው ማሳሰቡን ጨምረው ገልጸዋል። አቶ ጌታቸው ይህንን የተናገሩት በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ እሁድ፣ ህዳር 15/ 2017 ዓ.ም […]

በኢትዮጵያ ያሉ ግጭቶች በአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ ተጽዕኖ እያሳረፉ ነው

November 25, 2024 – VOA Amharic  በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶች በአካባቢ ጥበቃ ስራዎች ላይ ተጽዕኖ መፍጠራቸውን በዚህ ስራ ላይ የተሰማሩ ይገልጻሉ፡፡ በአዲስ አበባ ዙርያ በአካባቢ ጥበቃ ስራ የተሰማራው ሀብታሙ አዳነ በጸጥታ ችግሩ ምክንያት እንደልብ ተዘዋውሮ ለመስራት ባለመቻሉ ስራቸውን እስከማቆም የደረሱ ሰዎች ስለመኖራቸው ይናገራል፡፡  በአርባምንጭ ዩንቨርስቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ መምህር የሆኑት ዶክተር … … ሙሉውን ለማየት ወይም […]

በደራ የተፈጸመው ግድያ ዘግናኝ ቪዲዮዎች በአብይ አገዛዝ ሃይሎች የተፈፀመ መሆኑን የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አስታወቀ

November 25, 2024  በሰሜን ሸዋ ዞን በንፁሃን ላይ የተፈጸመውን የጭካኔ ድርጊት የሚያሳይ ዘግናኝ ቪዲዮዎችን በመመልከት የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ኦላ) አጠቃላይ ምርመራ ጀምሯል። ይህ ፕሬስ በጊዜያዊ ግኝቶቻችን ላይ ያለውን መረጃ በመሬት ላይ በማቅረብ እና በገዥው አካል ውስጥ ባሉ የተረጋገጡ መረጃዎች እና ውስጣዊ መረጃዎች ላይ በመመርኮዝ አጭር ትንታኔዎችን በማቅረብ ግልጽነት እንዲኖረው ዘግቧል። ገዳዮቹ በገዛ ዘመዶቻቸው ምርመራ ተደርጎ ተመስክሮባቸዋል። Interim […]

አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳዔል ምንድን ነው?

25 ህዳር 2024 ዩክሬን ከአሜሪካ በተሰጣት ሚሳዔል በሩሲያ ላይ ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ የሩሲያ የአጸፋ ጥቃት የበረታባቸው ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ሩሲያ አገራቸውን የጦር መሳሪያዎች መሞከሪያ አድርጋታለች ሲሉ ሰሞኑን ተናግረዋል። ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ዲኒፕሮ በተሰኘችው የዩክሬን ግዛት ላይ የተፈጸመውን የሩሲያን ጥቃት አስመልክተው ፕሬዚዳንቱ “በሁሉም ባህሪያት፣ በፍጥነቱ እና በከፍታው ከአህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳዔል ጋር ተመሳሳይነት አለው” ሲሉ ገልጸዋል። […]

መስከረም አበራ ጥፋተኛ በተባለችባቸው የኮምፒውተር ወንጀሎች እስር ተፈረደባት

25 ህዳር 2024, 16:36 EAT “ኢትዮ ንቃት” የተሰኘው የማኅበራዊ ሚዲያ መሥራች እና ባለቤት መስከረም አበራ ከሦስት ሳምንት በፊት ጥፋተኛ በተባለችበት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከአራት ወር እስራት ተፈረደባት። የቅጣት ውሳኔው በፍርድ ቤት ሲገለጽ መስከረም አበራ ችሎት አለመገኘቷን ጠበቃዋ አቶ ሄኖክ አክሊሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በመስከረም አበራ ላይ የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ […]