የመረጃ አፈናን የሚሰብር የሳተላይት ሚዲያ ጥምረት አስፈላጊነት!
የመረጃ አፈናን የሚሰብር የሳተላይት ሚዲያ ጥምረት አስፈላጊነት! በዲጂታል ዓለም ብቻ ተወስኖ መቆየት የራስን የኅልውና ዕድል በጠላት እጅ እንደመስጠት ይቆጠራል። በአሁኑ ወቅት መረጃን የማግኘትና የማስተላለፍ መብት በኢንተርኔት መቆራረጥና በማኅበራዊ ሚዲያ ተፀዕኖና ዕገዳዎች ሥር በወደቀበት ሁኔታ፣ የኅልውና ትግሉን ድምፅ በዲጂታል አማራጮች ብቻ ለማሰማት መሞከር ውጤቱ ውስንና ለአደጋ የተጋለጠ ነው። በመሆኑም በአሁኑ ወቅት ለሕዝባዊ ንቅናቄው እጅግ አስፈላጊና አጣዳፊ […]
በአሜሪካ ምክር ቤት የሚካሄደው ጉባኤ ምን ለማድረግ ነው?
ቦርከና ደስክ በአሜሪካ ምክር ቤት May 15, 2026 የሚካሄደው ጉባኤ ምን ለማድረግ ነው? በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች እረገጣ ጉዳይ እየተባባሰ መሄዱ የሚያከራክር አይደለም። ሆኖም፤ በሌሎች አገሮች፤ ለምሳሌ በጋዛ፤ በዩክሬን፤ በሱዳን፤ በሚያንማር ውዘተ የሚካሄዱት እልቂቶች ዓለም አቀፍ የሜድያ ሽፋን ሲያገኙ የምእራብ ሜድያዎች፤ የምእራብ አገር መንግሥታት ባለሥልጣናት የኢትዮጵያን ብሄር እና እምነት ተኮር እልቂቶች ትኩረት አልሰጡትም። ብዙ ምክንያቶች አሉ፤ […]
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አራት አዳዲስ ኮሚሽነሮች ተሾሙለት – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
April 23, 2026 ብሔራዊው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተጓደሉ ኮሚሽነሮች ምትክ አራት አዳዲስ አመራሮች ተሾሙለት። ዛሬ በፓርላማ ሹመታቸው ከደጸቀላቸው ኮሚሽነሮች መካከል ሶስቱ በተቋሙ እያገለገሉ የቆዩ ናቸው። በ2012 ዓ.ም የተሻሻለው የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅ፤ ተቋሙ አንድ ዋና ኮሚሽነር እና አንድ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እንዲሁም የሕጻናትና የሴቶች ጉዳዮችን በበላይነት የሚመሩ ኮሚሽነርን ጨምሮ […]
Strengthening sovereign finance coordination in an Era of rising debt pressures – United Nations Economic Commission For Africa 08:22
22 April, 2026 Addis Ababa, Ethiopia, 22 April 2026 – Amid rising global debt vulnerabilities, tightening financial conditions, and shrinking fiscal space across developing economies, the United Nations Economic Commission for Africa (ECA), through the Sustainable Debt Coalition (SDC) Secretariat and its Sub-regional Office for West Africa, will convene a High-Level Side Event titled “Coordinating […]
Glasgow Prestwick Airport secures three new weekly Ethiopian Airlines e-commerce flights – American Journal of Transportation 11:32
posted by AJOT | Apr 23 2026 at 11:20 AM | Air Cargo Glasgow Prestwick Airport (Prestwick) has secured three new weekly cargo flights with Ethiopian Airlines from Hong Kong. The service will operate on Tuesdays, Wednesdays, and Saturdays, increasing e-commerce volumes. “These new flights mark a significant step in scaling Prestwick’s e-commerce operation, with Hong Kong now a […]
Developing Business Models to Scale Crop Residue Use for High-Quality Cattle Feed in Ethiopia and Nepal – World Resource Institute 13:32
Project Update By: Swati Hegde, Padmakumar Varijakshapanicker and Melkamu Derseh April 23, 2026 — A dairy cow on a smallholder farm in Ethiopia produces roughly 2 kilograms (4.4 pounds) of milk per day. In Nepal, a cow produces around 4 kilograms (8.8 pounds). In the United States, that number rises to about 25 kilograms (55.1 pounds). Part of this […]
Italy commits €25mln to Ethiopia under mattei plan – The Reporter
News Italy Commits €25mln to Ethiopia Under Mattei Plan By Abraham Tekle April 23, 2026 Italy has committed 25 million euros to Ethiopia under its Mattei Plan to support jobcreation, economic growth, and sustainable development, as Italian companies expandtheir presence at Big 5 Construct Ethiopia 2026 in Addis Ababa. The announcement comes during the April […]
ቀጥታ,አሜሪካ ጦርነቱን ለመቋጨት “የጊዜ ገደብ አለመቀመጡን” ስትገልጽ፤ ኢራን ሆርሙዝን መክፈት “የማይቻል ነው” አለች
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚደረገውን ጦርነት ለመቋጨት የተቀመጠ “የጊዜ ገደብ” አለመኖሩን ተናገሩ። ቤተ መንግሥታቸው ደግሞ የተራዘመው ተኩስ አቁም የሚያበቃበት ጊዜ አለመቀመጡን ገልጿል። ኢራን በበኩሏ አሜሪካ እና እስራኤል በፈጸሙት “ግልጽ” የተኩስ አቁም ጥሰት ምክንያት ሆርሙዝ ወሽመጥን መክፈት “የማይቻል ነው” ብላለች። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
ታዬ ደንደአ ላይ የቀረቡት ሦስት ክሶች “ለጊዜው” ተቋረጡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የቀድሞው የሠላም ሚኒስትር ዲኤታ እና የኦሮሚያ ምክር ቤት አባል አቶ ታዬ ደንደአ ላይ ቀርበው የነበሩ ሦስት አዳዲስ ክሶች “ለጊዜው” ተቋረጡ። ሕገ ወጥ ጦር መሣሪያ ይዞ በመገኘት እስር የተበየነባቸው አቶ ታዬ መንግሥታዊ ሥርዓትን በኃይል ለመናድ፣ መከላከያ ሠራዊት ላይ ሐሰተኛ ወሬ መንዛት፣ መንግሥትን ማጣጣል […]
በወልቃይት እና ሁመራ የትግራይ ተወላጆችን “እንቅስቃሴ የሚገድቡ አድሏዊ አሰራሮች” መዘርጋታቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ገለጸ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በአወዛጋቢዎቹ የምዕራብ ትግራይ አካባቢዎች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች “መታወቂያ እንዳያገኙ” እና “ፈቃድ ሳይኖራቸው ጉዞ እንዳያደርጉ” የሚከለክሉ “አድሎአዊ አሰራሮች” ተዘርግተዋል በማለት ሂውማን ራይትስ ዎች ከሰሰ። ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም የኢትዮጵያ አጋር የሆኑ አካላት “እንደ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ” ያሉ አመራሮችን “ዒላማ ያደረገ ማዕቀብ” […]
