Ethiopia: U.S. Moves to Back Ethiopia’s Bishoftu Airport Project
21 April 2026 Horn Diplomat (Hargeisa) By Mohamed Duale Hargeisa — The United States has stepped up engagement with Ethiopia’s economic and aviation leadership, seeking to connect the country with American companies and financial partners to support the development of the planned Bishoftu International Airport, according to an official statement. The U.S. Department of State’s Bureau of […]
Tigray : Interim Administration responds to TPLF move to take power by force – Borkena
April 21, 2026 Borkena Toronto – Tension in Tigray region appears to be reaching to a breaking point as the TPLF is ousting the Interim president with the aim to restore Status quo before the two years bloody war between 2020 and 2022 which the Pretoria Agreement ended. Notably, the National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) […]
Ethiopian Federal Police arrests Teddy Afro spokesperson, assistant manager – Borkena
April 21, 2026 Borkena Toronto – The Ethiopian Federal police on Tuesday has reportedly arrested Mahlet Solomon, Spokesperson and assistant manager of Ethiopian Music Star Teddy Afro, whose new Album Etorika went viral with more than 70 million views in about five days. Sources in Addis Ababa say she was arrested in late afternoon from a […]
As Ethiopia doubles down on the Nile, Egypt deepens its Eritrea alignment – Horn Review
22 Apr 2026 After completing the Grand Ethiopian Renaissance Dam and inaugurating it in September 2025, Ethiopia in late March this year rolled out plans to construct three additional dams on the Abbay, named Karadobi, Mabil, and Mendaya, each projected at $3.5 billion. Reports from Cairo registered a sharp reaction. As late as December last year, […]
ኢራን የበለጸገ የዩራኒየም ክምችት አላት? የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መገንባት ትችላለች?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቴህራን ጦርነቱን ለማቆም በተደረገው ስምምነት የዩራኒየም ክምችቷን ለማስረከብ መስማማቷን ከተናገሩ በኋላ የኢራን የበለፀገ ዩራኒየም ክምችት ትኩረትን ስቧል። ይሁን እንጂ ሰኞ ዕለት የኢራን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳኢድ ካቲብዛዴህ ይህንን አባባል ውድቅ አድርገው ለኤፒ የዜና ወኪል እንዲህ ዓይነቱ ሀሳብ […]
የዓለማችን ግዙፉ የኮንዶም አምራች በኢራን ጦርነት ምክንያት የዋጋ ጭማሪ ሊያደርግ ነው
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የዓለማችን ግዙፉ የኮንዶም አምራች ኩባንያ ካሬክስ ኃላፊ በኢራን ጦርነት ምክንያት ለምርቶቹ የሚያስፈልጉ ጥሬ ዕቃዎች አቅርቦት ማስተጓጎሉን ከቀጠለ ኩባንያው ዋጋውን እስከ 30 በመቶ ወይም ከዚያ በላይ እንደሚጨምር አስታወቁ። የካሬክስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጎህ ሚያህ ኪያት ለመገናኛ ብዙኃን እንደተናገሩት ግጭቱ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የምርት […]
ኢንዶኔዥያ ‘ከ22 ዓመታት ትግል’ በኋላ ለቤት ሠራተኞች ሕጋዊ እውቅና ሰጠች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 4 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ የኢንዶኔዥያ ፓርላማ ከ20 ዓመታት በላይ የፈጀውን እና የቤት ሠራተኞችን መብት የሚያስጠበቅ ሕግ አወጣ። አገሪቱ ወደ 4.2 ሚሊዮን የሚጠጉ የቤት ሠራተኞች ያላት ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ ወደ 90 በመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው። ቀደም ሲል በሕጋዊ መንገድ እንደ ሠራተኛ አይቆጠሩም ነበር። በአዲሱ ሕግ መሠረት የጤና […]
በሊባኖስ የኢየሱስን ሐውልት ያፈረሱ የእስራኤል ወታደሮች ተቀጡ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ በሊባኖስ የኢየሱስን ሐውልት በመዶሻ ያፈረሰው እና ድርጊቱን በምስል ያስቀረው የእስራኤል ወታደር ለ30 ቀናት በወታደራዊ እስር ቤት እንደሚታሰሩ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ። የእስራኤል ጦር ስማቸው ያልተጠቀሰው ሁለቱ ወታደሮች ምርመራ ከተደረገ በኋላ “ከዘመቻ ግዴታቸው እንደሚሰናበቱ” ተናግሯል። በቦታው የነበሩ እና ጥፋቱን ማስቆም ወይም ጉዳዩን ለበላይ […]
ቀጥታ,ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ድርድር እስኪጠናቀቅ ድረስ የተኩስ አቁሙ መራዘሙን አስታወቁ
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፓኪስታን ጥያቄ መሠረት ከኢራን ጋር የገቡትን የተኩስ አቁም ማራዘማቸውን አስታወቁ። ትራምፕ የኢራን ወደቦች ላይ የተጣለው እገዳ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
በደቡብ ጎንደር ዞን በተፈጸመ ጥቃት የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን ጨምሮ ሰባት ሠዎች መገደላቸውን እማኞች ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 5 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 3 ደቂቃ በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ባለፈው አርብ ሚያዚያ 9/2018 ዓ.ም. ሳሊ በተባለች አነስተኛ ከተማ የመንግሥት ወታደሮች በፈፀሙት ጥቃት ሰባት ሠዎች መገደላቸውን እና ቤተ ክርስቲያን ላይ ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ምንጮች ገለፁ። ሟቾቹ ሁለት የቤተ ክርስቲያን ዲያቆናት፣ አንድ መርጌታ (የድጓ […]
