የጠቅላይ ሚንስትሩ የውሸት ትርክት በእውቁ የታሪክ ተመራማሪ ዶክተር ሀይሌ ተጋለጠ፣ጋዜጠኛ ዘውዱ መንግስቴ አነጋግሯቸዋል፣200426 Zewdu show
Zemen TV Zewdu Show 3 ዘመን ቲቪ ዘውዱ ሾው
የአገዛዙ የእውር ድንብር የእስር ዘመቻና የቀጠለው እልቂት! #ቴዎድሮስ_ካሳሁን_ምን_እየነገረን_ነው?
ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media
አሜሪካ የሩሲያ ነዳጅ ላይ የተጣለው ማዕቀብ ተነስቶ የሚቆይበት ጊዜን ማራዘሟን የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት አወገዙ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 20 ሚያዚያ 2026, 08:10 EAT የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ሩሲያ የተጣለባት ማዕቀብ ተነስቶ ነዳጇን እንድትሸጥ አሜሪካ ያሳለፈችውን ውሳኔ ተቃወሙ። አሜሪካ ይህንን እርምጃ በመውሰዷ አገራት እስከ ግንቦት 8/2018 ዓ.ም. ድረስ የሩሲያን የነዳጅ ምርቶች መግዛት ተፈቅዶላቸዋል። ዋሽንግተን ማዕቀቡ እንዲነሳ የተደረገው አሜሪካ እና እስራኤል ኢራን ላይ በከፈቱት ጦርነት ምክንያት […]
ቀጥታ,አሜሪካ የኢራንን የጭነት መርከብን መያዟን ተከትሎ ቴህራን በሁለተኛው ዙር ድርድር ለመሳተፍ ውሳኔ አለማሳለፏን ገለጸች
በሆርሙዝ ወሽመጥ በኩል ወደ ኢራን ወደቦች የሚደረጉ እንቅስቃሴዎችን የዘጋችው አሜሪካ፤ በኢራን ባንዲራ የሚንቀሳቀስ የጭነት መርከብን መጥለፏን ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ። ኢራን የአሜሪካ እርምጃ የተኩስ አቁም ጥሰት እንደሆነ የገለጸች ሲሆን “በትጥቅ የታገዘ የባሕር ላይ ውንብድና” ስትል ለጠራችው ለዚህ ድርጊት አጸፋውን እንደምትመልስ ዝታለች። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
በአሜሪካ አንድ አባት ሰባት ልጆቹን ጨምሮ ስምንት ሕፃናትን ገደለ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 20 ሚያዚያ 2026, 09:08 EAT የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ በአሜሪካ ሊዊዚያና ግዛት አንድ አባት ሰባት ልጆቹን እና አንድ የማይዛመደውን ሕፃን በጅምላ መግደሉን ፖሊስ አስታወቀ። ልጆቹ ከአንድ ዓመት እስከ 14 ዓመት እድሜ ያላቸው መሆናቸውን በአሜሪካ የቢቢሲ አጋር የሆነው ሲቢኤስ ዘግቧል። ፖሊስ ጥቃቱ የተፈፀመው ትናንት እሁድ መሆኑን ገልጿል። ተጠርጣሪው በሰረቀው ተሽከርካሪው ከማምለጡ […]
አፍሪካን ጨምሮ በመላው ዓለም የሚገኙት እና እየተራቀቁ የመጡት የበይነ መረብ አጭበርባሪዎች
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 20 ሚያዚያ 2026, 07:07 EAT የንባብ ጊዜ: 7 ደቂቃ በሰሜን ዮርክሻየር የምትኖረው እና በ40ዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኘው ክርስቲ እአአ በ2024 ቱርክ ውስጥ እንደሚሠራ እና እንግሊዛዊ ነጋዴ እንደሆነ ከሚናገር ሰው ጋር የፍቅር ጓደኛ በሚያገኛኝ ድረ ገጽ አማካኝነት ተዋወቀች። በባህር ዳርቻ ላይ ሆኖ በስፖርት የዳበረ ሰውነቱን እና በገንዘብ ረገድ ከበቂ በላይ እንዳለው […]
ከሆርሙዝ በፊት ዓለም ላይ ምን ያህል የባሕር እንቅስቃሴ እገዳዎች ተጥለዋል? ምን ያህል ውጤታማ ነበሩ?
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 6 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 6 ደቂቃ ሆርሙዝ ወሽመጥን በተመለከተ ግራ መጋባት እጅጉን የታየበት የሳምንት መጨረሻ ነበር። ጸንቶ ለመርጋት ያልቻለ የተኩስ አቁም ባለበት፣ አርብ ዕለት የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወሽመጡ ለንግድ መርከቦች “በቀረው የተኩስ አቁሙ ቀን ሙሉ በሙሉ ክፍት ነው” ሲሉ ተናገሩ። ነገር ግን ከአንድ ቀን በኋላ አሜሪካ ወደቦቿን […]
ህወሓት ከስድስት ዓመት በፊት በተደረገው ምርጫ የተቋቋመው “የትግራይ መንግሥት ምክር ቤት” እንዲመለስ ወሰነ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከ 2 ሰአት በፊት የንባብ ጊዜ: 4 ደቂቃ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) በ2012 ዓ.ም. በትግራይ ክልል በተካሄደው እና የፌደራል መንግሥት ውድቅ ባደረገው ምርጫ “የተመረጠው የትግራይ መንግሥት ምክር ቤት ወደ ሥራ” እንዲመለስ መወሰኑን አስታወቀ። ምክር ቤቱ ከተመለሰ በኋላ በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የሚመራው የክልሉ አስፈጻሚ አካል “አቃፊ ሆኖ እንዲቋቋም መግባባት […]
ፖፕ ሊዮ ስለ ‘አምባገነኖች’ ያደረጉት ንግግር ትራምፕ ላይ ያነጣጠረ እንዳልሆነ ተናገሩ
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ 19 ሚያዚያ 2026, 09:08 EAT የንባብ ጊዜ: 2 ደቂቃ ሊቀ ጳጳስ ሊዮ በተያዘው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ባደረጉት ንግግር “አምባገነኖች” በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ጦርነቶች ላይ እያፈሰሱ ነው ቢሉም ከፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ውዝግብ ውስጥ መግባት እንደማይፈልጉ ተናግረዋል። ሊቀ ጳጳሱ ከአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጋር ከፍተኛ አለመግባባት ውስጥ ከገቡ ከጥቂት ቀናት በኋላ ያደረጉት ንግግር […]
የአሜሪካ ልዑካን ለድርድር ወደ ፓኪስታን ተመለሱ፤ ትራምፕ የኢራንን መሠረተ ልማት እንደሚያወድሙ ዝተዋል
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ልዑክ ከኢራን ጋር ለሚደረገው ሁለተኛ ዙር ድርድር ወደ ፓኪስታን ማቅናቱን ገለጹ። በአሁኑ ድርድር አሜሪካ የምታቀርበውን ስምምነት ኢራን የማትቀበል ከሆነ በአገሪቱ የሚገኙ “የኃይል ማመንጫዎች እና ድልድዮችን እንደሚመቱ” ዝተዋል። ጭምቅ ሃሳብ የቀጥታ ሽፋን
