” ታጣቂዎቹ በለሊት ከነ መሳሪያቸው ወደ ጫካ ገብተዋል ” – ከንቲባ አቶ ጊሳ ዙፋህ
July 23, 2023 – DW Amharic ” ታጣቂዎቹ በለሊት ከነ መሳሪያቸው ወደ ጫካ ገብተዋል ” – ከንቲባ አቶ ጊሳ ዙፋህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፤ ግልገል በለስ ” የሰላም ጥሪ ተቀብለው መጡ ” የተባሉ ታጣቂዎች ከነትጥቃቸው ወደ ጫካ ተመልሰው ገብተዋል። ይህን ጉዳይ በተመለከተ የግልገል በለስ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ጊሳ ዙፋህ ለዶቼ ቨለ ቃላቸውን ሰጥተው ነበር። ከንቲባው ፤ […]
የዩኒቨርስቲ የመውጪያ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች ዕጣ ፈንታ ምን ይሆናል?
July 23, 2023 – BBC Amharic 22 ሀምሌ 2023 በኢትዮጵያ በዩኒቨርስቲዎች የመውጪያ ፈተና ሰኔ 30/2015 ዓ.ም ጀምሮ ከተሰጠ በኋላ ለመውጫ ፈተናው ከተቀመጡት 61ሺ 54 ተማሪዎች 40.65 በመቶ የማለፊያውን ነጥብ ማስመዝገባቸውን ሚኒስቴሩ ይፋ አድርጓል። 62.37 በመቶ የመንግሥት ተቋማትና 17. 2 በመቶ የግል ተቋማት ተማሪዎች የማለፊያውን 50 በመቶና ከዛም በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውም በወቅቱ ተገልጾ ነበር። ቢቢሲ በጉዳዮ ላይ ያነጋገራቸው […]
ከሚኒስትሯ መኖርያ ቤት ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ በመስረቅ የተጠረጠሩት የቤት ሠራተኞች
July 23, 2023 – BBC Amharic ከጋና የውሃ ሀብት እና ፍሳሽ ሚኒስትር ቤት በርካታ ሚሊዮን የጋና ገንዘብ እና ውድ ንብረቶችን በመስረቅ የተጠረጠሩ የቤት ሠራተኞች እና ተባባሪዎቻቸው ፍርድ ቤት ቀረቡ። ጋናውያን እና ፖለቲከኞች ግን ሚኒስትሯ ይህን ያህል ገንዘብ እንዴት ሊኖራቸው ቻለ እንዴትስ በቤታቸው ሊያስቀምጡ ቻሉ ሲሉ ጠይቀዋል።… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
ዘለንስኪ የክራይሚያ ድልድይ ጥቃት ተቀባይነት ያለው እንደነበረ ተናገሩ
VOA Amharic ጁላይ 22, 2023 የዩክሬን ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የክራይሚያ ድልድይ የጥቃት ዒላማ መሆኑ ትክክለኛ(ተቀባይነት ያለው) እንደነበር ተናገሩ ። ክራይሚያን ከሩሲያ ጋር የሚያገናኘው ድልድይ ሰኞ ዕለት የፈንጂ ጥቃት ከደረሰበት በኃላ የተወሰነ ክፍሉ ከአገልግሎት ውጭ ሆኗል ።በፍንዳታው ሁለት ሰዎች ህይወታቸውን አጥተዋል። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ውስጥ እየተካሄደ በሚገኘው የየአስፐን የፀጥታ ጉባኤ ላይ በቪዲዮ መገናኛ ንግግር ያደረጉት ዘለንስኪ ፣“ይህ በየለቱ ለጦርነቱ የሚሆን መሳሪያ የሚቀርበበት መስመር ነው። የክራይሚያን የባህር ገብ መሬትም የጦር ቀጠና አድርጎታል ” ብለዋል ። […]
ተቃዋሚ ሰልፈኞች የባግዳድ አረንጓዴ ቀጠናን ጥሰው ለመግባት ሞከሩ
July 23, 2023 – VOA Amharic በመቶዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚ ሰልፈኞች ጠንካራ ጥበቃ የሚደረግለትን ፣የበርካታ ሀገራት ኤምባሲ መገናኛ ፣ እና የኢራቅ መንግስት መቀመጫ የሆነውን የባግዳድ አረንጓዴ ቀጠና በዛሬው ዕለት ጥሰው ለመግባት ሞክረዋል። ይኸውም አንድ አክራሪ ብሄርተኛ ቡድን ዴንማርክ ኮፐንሀገን ከሚገኘው የኢራቅ ኤምባሲ ፊት ለፊት የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ቅዱስ መጽሃፍ የሆነውን ቁርዐን ማቀጣሉ ከተሰማ በኃላ የተደረገ ነ… … ሙሉውን […]
“ሲኖዶሱ” ቀኖናውንና ዶግማውን ማፍረሱን በተመለከተ የተደረገ ውይይት
July 22, 2023 – Mereja.com “ሲኖዶሱ” ቀኖናውንና ዶግማውን ማፍረሱን በተመለከተ የተደረገ ውይይት ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በአደባባይ ሚዲያ ለበርካታ ዓመታት “ህገ ቤተ ክርስቲያን ተጣሰ፣ ምዕመናን ላይ ክህደት ተፈጸመ፣ ቤተክርስቲያኒቷ የአድርባዮችና የፖለቲካ ተላላኪዎች መጠቀሚያ ሆነች” እያሉ ሲጮሁ ከነበሩ ጥቂት የተዋህዶ አባቶች መካካል አንዱ የሆኑት ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ናቸው። ቤተክርስቲያኒቱ ወደ ቀደመ ክብሯ እንድትመለስ ምዕመናን ተገቢውን አባታዊ አገልግሎትና ጥበቃ እንዲያገኙ እንዲሁም ህገ ቤተክርስቲያን […]
ከጉጂ ወደ ነጌሌ ቦረና በሚወስደው መንገድ ላይ በተነሳው አመጽ መንገድ መዘጋቱ ተገለጸ
July 22, 2023 (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል ከጉጂ ዞን ወደ ነጌሌ ቦረና በሚወስደው መንገድ ከአዲሱ የምስራቅ ቦረና ዞን አደረጃጀት ጋር ተያይዞ በቀጠለው አመጽ ምክንያት መንገድ መዘጋቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ፡፡ በዚህም ምክንያት ተሸከርካሪዎች በዚያ መንገድ እንደማያልፉ እና ወደ ነጌሌ ቦረና ከተማ ለመግባት በባሌ ወይም በሞያሌ በኩል ያለውን መንገድ መጠቀም ግድ እንደሆነባቸው አስረድተዋል፡፡ መንገዱ ከተዘጋ በኋላ […]
እጅ አንስተው ማሉ፣ ከኦህዴድ ጋር ወግነው በህዝብ ላይ እጅ አንስተው ዱላ አሳረፉ #ግርማካሳ
July 22, 2023 – Abebe Bersamo “ለራሳቸው ክብር ባይኖራቸውም፣ ራሳቸውን የሚወዱ በመሆናቸው፣ የኦህዴዶች ተላላኪና ተልክስካሽ መሆን በአሁኑ ወቅት ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን ተረድተው፣ ለራሳቸው ሲሉ ኦህዴዶችን እምቢ ማለት ይጀምሩ ይሆናል” በሚል የአማራ ክልል ምክር ቤት ቢያንስ አሁን እንኳን ከህዝብ ጋር ይወግናል የሚል ግምት ነበረኝ፡፡ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬ የደቡብ ወሎ ቃሉ ወረዳ ተወካይ ናት፡፡ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባዬ […]
በትግራይ ጉዳይ በውስጤ የቀረችው የተስፋ ጭላንጭል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነበረች።
Tadele tibebu – ታደለ ጥበቡ #ሼር_ፖስት! በትግራይ ጉዳይ በውስጤ የቀረችው የተስፋ ጭላንጭል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ነበረች። ዛሬ ግን ስኡል ሚካኤል የጠጣውን ውሐ እየጠጡ ያደጉ የእፍኝት ልጆች የነበረችን ተስፋ አጨልመውታል። በይፋ ዛሬ ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሁለት ከፍለናል ብለው በደስታ እየቦረቁ ናቸው። በጣም ይገርማል ባንዳነትና ሀገር ማፍረስ በትግራይ ቁምጣ ልክ ተሰፍቶ የተሰጠ ነው የሚመስለው። ሚካኤል ስኡል […]
“We Have A Cost-Of-Living Crisis” – The Reporter 06:43
Mamo Mihretu, the Governor of the Central Bank of Ethiopia, and Berhanu Nega, the Minister of Education, were among the guests of honor present at the 20th annual conference of the Ethiopian Economics Association. News “WE HAVE A COST-OF-LIVING CRISIS” “WE HAVE A COST-OF-LIVING CRISIS” By Elias Tegegn July 22, 2023 Central Bank Governor The […]