በራያ ቆቦ ወረዳ በመከላከያና በፋኖ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በነዋሪዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደረሰ
July 17, 2023 – EthiopianReporter.com ዜናበራያ ቆቦ ወረዳ በመከላከያና በፋኖ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በነዋሪዎች ላይ የሞትና የአካል… በራያ ቆቦ ወረዳ በመከላከያና በፋኖ መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በነዋሪዎች ላይ የሞትና የአካል ጉዳት ደረሰ ኢዮብ ትኩዬ ቀን: July 16, 2023 በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ በቆቦ ከተማና በዙሪያው በመከላከያ ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት በሰዎች ላይ […]
‹‹ማዳበሪያን አጀንዳ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ›› የክልሉ ግብርና ቢሮ
July 17, 2023 – EthiopianReporter.com ዘንድሮ በማዳበሪያ ዕጦት የተቸገሩ አርሶ አደሮች በተለያዩ አካባቢዎች አቤቱታ እያሰሙ ነው ማኅበራዊ ‹‹ማዳበሪያን አጀንዳ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ›› የክልሉ ግብርና ቢሮ ‹‹ማዳበሪያን አጀንዳ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ›› የክልሉ ግብርና ቢሮ ኤልያስ ተገኝ ቀን: July 16, 2023 ‹‹ማዳበሪያን አጀንዳ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ›› የክልሉ ግብርና ቢሮ በደቡብ ክልል የጉራጌ ዞን ወረዳዎች የአፈር ማዳበሪያ […]
መንግሥት ላቀደው የሦስት ዓመት የኢኮኖሚ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ 12 ቢሊዮን ዶላር ብድር ጠየቀ
July 17, 2023 – EthiopianReporter.com ዜና መንግሥት ላቀደው የሦስት ዓመት የኢኮኖሚ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ 12 ቢሊዮን ዶላር ብድር ጠየቀ መንግሥት ላቀደው የሦስት ዓመት የኢኮኖሚ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ 12 ቢሊዮን ዶላር ብድር ጠየቀ ዳዊት ታዬ ቀን: July 16, 2023 መንግሥት ለሁለተኛው አገር በቀል የኢኮኖሚ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ 12 ቢሊዮን ዶላር የፋይናንስ ድጋፍ ጠየቀ፡፡ ለሦስት ዓመታት የሚቆየውን የኢኮኖሚ ፕሮግራም ለማስፈጸም ከሚያስፈልገው አጠቃላይ […]
የኢኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፱ ኤጲስ ቆጶሳትን ሾመች።
Mahibere Kidusan – ማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማዕከል የኢኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፱ ኤጲስ ቆጶሳትን ሾመች። ሐምሌ ፱ ቀን ፳፻፲፭ ዓ/ም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ለዘጠኝ አህጉረ ስብከት የተመረጡት ፱ ቆሞሳት ዛሬ ሐምሌ ፱ ቀን ፳፻፲፭ ዓ/ም በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም በተፈጸመ ሥርዓት በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ […]
የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡት 40 በመቶ ብቻ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር
July 15, 2023 በአማኑኤል ይልቃል የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተናን ከወሰዱ 150 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ውስጥ ያለፉት 40.6 በመቶ ብቻ መሆናቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ካስፈተኗቸው ተማሪዎች ውስጥ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡት 17.23 ብቻ መሆናቸውንም ሚኒስቴሩ ገልጿል። የትምህርት ሚኒስቴር ይህንን ያስታወቀው ትላንት አርብ የተጠናቀቀውን የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና አፈጻጸም አስመልክቶ ዛሬ ቅዳሜ ሐምሌ 8፤ 2015 በሰጠው […]
Ethiopia: Ethiopia’s bid to join BRICS – Expert weighs pros and cons – AllAfrica
Pixabay Ethiopian flag. 11 JULY 2023 The Conversation Africa (Johannesburg )ANALYSIS By Padraig Carmody A few years ago, the BRICS grouping – Brazil, Russia, China, India and South Africa – had lost salience because three of its members were in severe economic difficulty. Brazil, Russia and South Africa are primarily natural resource exporters and were […]
Ethiopian Airlines ET302 crash: Yorkshire student who ‘made the world a better place’ was ‘unlawfully killed’ in plane crash – Yorkshire Post
British victims of an airline crash in Ethiopia where all 157 passengers and crew on board died were “unlawfully killed”, a coroner has concluded. By Anahita Hossein-Pour, PA Published 11th Jul 2023, 08:04 BST The finding comes four years after Ethiopian Airlines ET302 crashed en route from Addis Ababa to Nairobi on March 10 2019, killing […]
Drought and food crisis in Africa threatens millions with starvation – The Westmeath Independent 13:51
Ronan Scully In my work with international development organisation Self Help Africa, who are so thankful to Irish Aid and the Irish public for their continuing support, I hear almost daily and see regularly on my trips to Africa the challenges being faced by communities, especially rural communities, who are being pushed to the brink […]
የትግራይ አባቶች የቤተክርስቲያኗን ማሳሰቢያ በመተው የኤጲስ ቆጾሳት ሲመት ሰጡ
July 16, 2023 ቤተክርስቲያኗ ይህን የትግራይ አባቶች እንቅስቃሴ እንዲያስቆም መንግስትንም ጠይቃ ነበር Al Ain : በትግራይ አባቶች እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መካከል አለመግባባት የተፈጠረው፣ የትግራይ አባቶች ቤተክርስሲያኗ ጦርነት አላወገዘችም በሚል ነበር የኢትዮጵያ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የትግራይ አባቶች ኤጲስ ቆጾሳትን የመሾም እንቅስቃሴ እንዲያቆሙ አሳስባ ነበር። ቤተክርስቲያኗ ይህን የትግራይ አባቶች እንቅስቃሴ እንዲያስቆም መንግስትንም ጠይቃ ነበር ነገርግን የትግራይ […]
በሕጋዊ መንገድ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም እንዴት ማቅናት ይቻላል?
15 ሀምሌ 2023 የዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ፖለቲከኞችን እና ፖሊሲ አውጪዎችን እያሳሰቡ ካሉ ጉዳዮች አንዱ ሕገወጥ ስደት ነው። ዩኬ ሕገወጥ ያለችውን ስደት ለመቆጣጠር ረቂቅ ሕግ ያወጣች ሲሆን፣ መጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሶ ለአገሪቱ ፓርላማም ቀርቧል። ሆኖም ግን ሂደቱ ቀላል አልሆነም፣ ረቂቁ በፓርላማው ውስጥ ፈተናዎች እየገጠሙት እንደሆነ ተጠቅሷል። ረቂቅ ሕጉ በዋነኝነት በፈረንሳይ በኩል በትንንሽ ጀልባዎች ወደ ዩናይትድ ኪንግደም […]