Arrests, harassment rising in Ethiopia: rights watchdog  – The New Arab 13:48

Arrests, harassment increasing in Ethiopia, human rights watchdog says World 12 July, 2023 The EHRC has epressed concerns over an increase in the arrest of media personnel, members of opposition political parties and civil society groups in the East African country. ShareFlipboardRedditWhatsAppTwitterFacebook Ethiopia has routinely displayed a poor human rights record over the years [Getty] […]

Ethiopia to make digital ID obligatory for banking operations  – Biometric Update 12:35

Ethiopia to make digital ID obligatory for banking operations Jul 12, 2023, 12:26 pm EDT   Ayang Macdonald CATEGORIES Biometrics News  |  Civil / National ID  |  Financial Services  |  ID for All The use of Ethiopia’s national digital ID, Fayda, for all transactions with financial institutions will soon be mandatory. According to an announcement of the joint initiative by the National Bank of […]

In Video: Egypt president and Ethiopia PM discuss Sudanese crisis, Gerd ahead of Sudan’s summit  – Ahram Online 18:37

Ahram Online , Thursday 13 Jul 2023 President Abdel Fattah El-Sisi received Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed at the presidential palace on Wednesday evening ahead of the Sudan Neighbouring Countries Summit, a presidential statement said on Thursday. A still photo of a video released by the Egyptian Presidency of Egypt’s President Abdel Fattah El-Sisi during his […]

Ethiopia: Ethiopia’s Bid to Join BRICS – Expert Weighs Pros and Cons  – AllAfrica 00:49

Pixabay Ethiopian flag. 11 JULY 2023 The Conversation Africa (Johannesburg) ANALYSISBy Padraig Carmody A few years ago, the BRICS grouping – Brazil, Russia, China, India and South Africa – had lost salience because three of its members were in severe economic difficulty. Brazil, Russia and South Africa are primarily natural resource exporters and were badly […]

የኢት. ኦር.ተዋ.ቤተ. አባቶች ከመንፈሳዊ እና ቀኖናዊ ተልእኳቸው ይልቅ ለዓለማዊ ሃይልና ጥቅም እያጎበደዱ ነው

12/07/2023  ከባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ኢትዮጵያን እንደሃገር በማቆም ረገድ ሁለት ታሪካዊ እና ጥንታዊ ተቋማት የአንበሳውን ድርሻ መወጣታቸውን የታሪክ ድርሳናት በስፋት ዘግበውታል፡፡ እነሱም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥታዊ መንግሠትና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥታዊ መንግሥት በሪፐብሊክ ከተተካ በኋላ እና በተለይ ከደርግ አገዛዝ ውድቀት በኋላ፣ የነገድ ፖለቲካ በሃገራችን ተንሰራፍቶ መዋቅራዊ ህልውና ካገኘ ጀምሮ፣ የኢትዮጵያ […]

በኬንያ በመንግሥት ላይ የሚደረገው ተቃውሞ ቀጥሏል

 VOA Amharic  ጁላይ 12, 2023 ኤኤፍፒ AFP በኬንያ፣ የታክስ ጭማሪን በመቃወም ሰልፍ በወጡ የናይሮቢ ነዋሪዎች ላይ፣ ፖሊስ አስለቃሽ ጋዝ ተኩሷል። በተቃዋሚው መሪ ራይላ ኦዲንጋ በተጠራው ሰልፍ ላይ፣ ነዋሪዎች እንዳይገኙ ፖሊስ አግዶ የነበረ ሲኾን፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ነዋሪዎች በብዛት በሚገኙባት ማታሬ በምትባል የመዲናዪቱ ክፍል፣ ተቃዋሚዎች ድንጋይ ሲወረውሩ፣ ፖሊስ በአጸፋው አስለቃሽ ጋዝ ተኩሷል። በወደብ ከተማዋ […]

የግብር አሰባሰብ ሒደት ላይ ያሉ ችግሮች በዘላቂነት እንዲፈቱ ግብር ከፋዮች ጠየቁ

 EthiopianReporter.com ሔለን ተስፋዬ July 12, 2023 በአዲስ አበባ ከተማ በግብር አሰባሰብ ሒደት ላይ የሚስተዋሉ በርካታ ችግሮች በዘላቂነት እንዲፈቱ ግብር ከፋዮች ጥያቄ አቀረቡ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የ2015 በጀት ዓመት አፈጻጸም የ2016 በጀት ዓመት ግብር የመሰብሰብ ሒደት በተመለከተ፣ ማክሰኞ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም. በማዘጋጃ ቤት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ ከተገኙት […]

ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ለሥራ የሚሄዱ ዜጎች የፓስፖርት አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸው ተነገረ

July 12, 2023 – EthiopianReporter.com  ማኅበራዊ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ለሥራ የሚሄዱ ዜጎች የፓስፖርት አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸው ተነገረ በጋዜጣዉ ሪፓርተር ቀን: July 12, 2023 በአበበ ፍቅር ለሥራ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ አገሮች የሚሄዱ ዜጎች የፓስፖርት አገልግሎት ማግኘት አልቻሉም ሲል፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት  አስታወቀ፡፡ ‹‹የተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመርና የፓስፖርት ወረቀቱን የሚያመርቱ የውጭ አገር ኩባንያዎች ውስን መሆን፣ በተለይ ከሚያዝያ ወር መጨረሻ […]

ሸገር ከተማ 58 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት አቅጃለሁ አለ

July 12, 2023 – EthiopianReporter.com  ማኅበራዊሸገር ከተማ 58 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት አቅጃለሁ አለ ሸገር ከተማ 58 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት አቅጃለሁ አለ ዳዊት ቶሎሳ ቀን: July 12, 2023 የሸገር ከተማ አስተዳደር በተለያዩ የግንባታ አማራጮች 58 ሺሕ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመገንባት ማቀዱን ገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ዙሪያ አምስት ከተሞች ይዞ የተቋቋመው ሸገር ከተማ፣ በ2016 ዓ.ም. በከተማው […]

ለአስፈጻሚ አካላትና ለግለሰቦች የሚሰጡ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ጉዳይ ጥያቄ አስነሳ

July 12, 2023 – EthiopianReporter.com  ለአስፈጻሚ አካላትና ለግለሰቦች የሚሰጡ የኮንዶሚኒየም ቤቶች ጉዳይ ጥያቄ አስነሳ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለአስፈጻሚ አካላትና ለግለሰቦች የኮንዶሚኒየም ቤቶችን የሚያስተላልፍበት አሠራር ፍትሐዊነት ላይ ጥያቄ ተነሳ፡፡ ሦስተኛው የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ሁለተኛ ዓመት የሥራ ዘመን አራተኛና የበጀት ዓመቱ ማጠቃለያ መደበኛ ስብሰባ ባለፈው ሳምንት ማለቂያና በሳምንቱ…